Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

ቀነኒሳ በቀለ በ2025 የለንደን ማራቶን እንደሚሳተፍ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አንጋፋው አትሌት ቀነኒሳ በቀለ በተያዘው የፈረንጆቹ ዓመት 2025 በሚካሄደው የለንደን ማራቶን እንደሚሳተፍ አስታውቋል፡፡ በ40 ዓመት ዕድሜ ላይ የሚገኘው አትሌት ቀነኒሳ የለንደን ማራቶን የመጨረሻው ዓለም አቀፋዊ ውድድር ሊሆን እንደሚችል…

አትሌት ጉዳፍ ጸጋዬ በኦርሌን የ1 ሺህ 500 ሜትር የቤት ውስጥ ውድድር ክብረወሰን በማሻሻል አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አትሌት ጉዳፍ ጸጋዬ በኦርሌን የ1 ሺህ 500 ሜትር የቤት ውስጥ ውድድር የራሷን ክብረወሰን በማሻሻል አሸነፈች አትሌቷ ውድድሩን 3 ደቂቃ ከ53 ሴኮንድ ከ92 ማይክሮ ሴኮንድ በሆነ ሰዓት በማጠናቀቅ በራሷ ተይዞ የቆውን ክብረ ወሰን በ83 ማይክሮ…

ሊቨርፑል መሪነቱን የሚያጠናክር ድል አስመዘገበ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 25ኛ ሳምንት መርሐ-ግብር አንፊልድ ላይ ዎልቭስን ያስተናገደው ሊቨርፐል 2 ለ 1 በማሸነፍ ነጥቡን 60 በማድረስ መሪነቱን አጠናክሯል። ሊቨርፑል በሜዳው እና በደጋፊው ፊት ባደረገው በዚህ ጨዋታ በደረጃ ሰንጠረዡ…

አትሌት ዮሚፍ ቀጄልቻ በካስትሎ 10 ኪሎ ሜትር ውድድር አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በስፔን ካስትሎ በተካሄደው የ10 ኪሎ ሜትር የወንዶች ውድድር አትሌት ዮሚፍ ቀጄልቻ አሸንፏል፡፡ አትሌት ዮሚፍ ርቀቱን 26 ደቂቃ ከ3 ሰከንድ በመግባት ነው በቀዳሚነት ማጠናቀቅ የቻለው፡፡ በውድድሩ ዮሚፍ የራሱን የ10 ኪሎ ሜትር እና የቦታውን…

የሰሜን ኮሪያው መሪ ሶስት የፕሪሚየር ሊጉ ክለቦች በሀገራቸው እንዳይታዩ አገዱ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን ቶተንሃም ሆትስፐር፣ ዎልቭስ እና ብረንትፎርድ በሀገሪቱ ቴሌቪዥን እንዳይታዩ ማገዳቸው ተገለፀ፡፡ ኪም ጆንግ ኡን ትዕዛዙን የሰጡት በሶስት ክለቦች የሚጫዎቱ የደቡብ ኮሪያ ተጫዋቾችን የሰሜን ኮሪያ ዜጎች…

አትሌት ድርቤ በሊዮን 3 ሺህ ሜትር የቤት ውስጥ ውድድር አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በፈረንሳይ ሊዮን በተካሄደው የ3 ሺህ ሜትር የዓለም የቤት ውስጥ ውድድር አትሌት ድርቤ ወልተጂ ድል ቀንቷታል። ድርቤ ርቀቱን በ8 ደቂቃ 39 ሰከንድ ከ49 ማይክሮ ሰከንድ በማጠናቀቅ ነው ቀዳሚ የሆነችው፡፡ አትሌቷ  ያስመዘገበችው ሰዓት የቦታው…

ማንቼስተር ዩናይትድ ከቶተንሃም የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 25ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ዛሬ ማንቼስተር ዩናይትድ ከቶተንሃም የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል። በውድድር ዓመቱ ደካማ እንቅስቃሴ እያሳዩ የሚገኙት ቶተንሃሞች እና ማንቼስተር ዩናይትዶች ዛሬ ምሽት 1:30 ላይ ጨዋታቸውን…

ማንቼስተር ሲቲ ኒውካስል ዩናይትድን በሰፊ የጎል ልዩነት አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ25ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ማንቼስተር ሲቲ በሜዳው ኒውካስል ዩናይትድን አስተናግዶ 4 ለ 0 አሸንፏል፡፡ ለማንቼስተር ሲቲ በጥር የዝውውር መስኮት ክለቡን…

መድፈኞቹ ሌስተር ሲቲን አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ወደ ኪንግ ፓወር ስታዲየም አቅንቶ ሌስተር ሲቲን 2 ለ 0 አሸንፏል፡፡ የመድፈኞቹን ሁለቱንም ግቦች ተቀይሮ ወደ ሜዳ የገባው ስፔናዊው ሚኬል ሜሪኖ አስቆጥሯል፡፡ አርሰናል ድሉን…

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ሰባት ጨዋታዎች ይደረጋሉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ25ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሃ ግብር ዛሬ ሰባት ጨዋታዎች ይደረጋሉ። በዕለቱ የመጀመሪያ መርሃ ግብር ቀን 9:30 አርሰናል ከሜዳው ውጭ ሌስተር ሲቲን የሚገጥምበት ጨዋታ ይጠበቃል። በርካታ የፊት መስመር ተጫዋቾቻቸውን በጉዳት…