Browsing Category
ስፓርት
ማንቼስተር ሲቲ ኒውካስል ዩናይትድን በሰፊ የጎል ልዩነት አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ25ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ማንቼስተር ሲቲ በሜዳው ኒውካስል ዩናይትድን አስተናግዶ 4 ለ 0 አሸንፏል፡፡
ለማንቼስተር ሲቲ በጥር የዝውውር መስኮት ክለቡን…
መድፈኞቹ ሌስተር ሲቲን አሸነፉ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ወደ ኪንግ ፓወር ስታዲየም አቅንቶ ሌስተር ሲቲን 2 ለ 0 አሸንፏል፡፡
የመድፈኞቹን ሁለቱንም ግቦች ተቀይሮ ወደ ሜዳ የገባው ስፔናዊው ሚኬል ሜሪኖ አስቆጥሯል፡፡
አርሰናል ድሉን…
በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ሰባት ጨዋታዎች ይደረጋሉ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ25ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሃ ግብር ዛሬ ሰባት ጨዋታዎች ይደረጋሉ።
በዕለቱ የመጀመሪያ መርሃ ግብር ቀን 9:30 አርሰናል ከሜዳው ውጭ ሌስተር ሲቲን የሚገጥምበት ጨዋታ ይጠበቃል።
በርካታ የፊት መስመር ተጫዋቾቻቸውን በጉዳት…
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የታዳጊ ወጣቶች የእግር ኳስ ሻምፒዮን ሆነ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ8ኛው ሀገር አቀፍ የታዳጊ ወጣቶች የእግር ኳስ ውድድር ዛሬ በፍፃሜ በተደረገ የወንዶች እግር ኳስ ጨዋታ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሶማሌ ክልልን 3 ለ 1 በማሸነፍ የታዳጊ ወጣቶች የእግር ኳስ ሻምፒዮን ሆኗል።
በወላይታ ሶዶ…
የሻምፒዮንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው ይካሄዳሉ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የመጀመሪያ ዙር ሁለተኛ ቀን የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው ይደረጋሉ፡፡
በዚህ መሰረት ምሽት 2 ሰዓት ከ45 ላይ የቤልጂዬሙ ክለብ ብሩጅ ከጣልያኑ አታላንታ ጋር ይፋለማሉ፡፡
ምሽት 5 ሰዓት ላይ የስኮትላንዱ…
በጥሎ ማለፉ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ ማንቼስተር ሲቲ ከሪያል ማድሪድ የሚያደርጉት ፍልሚያ ይጠበቃል
አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የመጀመሪያ ዙር የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ሲደርጉ ማንቼስተር ሲቲ ከሪያል ማድሪድ የሚያደርጉት ፍልሚያ በጉጉት ይጠበቃል፡፡
በጥሎ ማለፉ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ ቀደም ብሎ ምሽት 2 ሰዓት ከ45 ላይ…
ወላይታ ድቻ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያደረጉት ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምሽት 12፡00 ላይ ወላይታ ድቻ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያደረጉት ጨዋታ 1 ለ 1 በሆነ ውጤት ተጠናቀቀ።
ለወላይታ ድቻ ፀጋዬ ብርሃኑ 45ኛ ደቂቃ ላይ ሲያስቆጥር ለንግድ ባንክ ደግሞ ኪቲካ ጅማ በ14 ደቂቃ ላይ ግብ…
ባህርዳር ከተማ ፋሲል ከነማን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዛሬ በተካሄደው የ19ኛው ዙር የኢትዮጵያ ፕሪሚዬር ሊግ መርሃ ግብር ባህርዳር ከተማ ፋሲል ከተማን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸነፈ።
ቀን 9 ሰዓት ላይ በተካሄደው በዚህ ጨዋታ ለባህርዳር ከተማ ቸርነት ጉግሳ በ46ኛው እና በ91ኛው…
ፊፋ የኮንጎ ሪፐብሊክንና የፓኪስታንን እግር ኳስ ፌዴሬሽኖች አገደ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓለም አቀፉ እግር ኳስ ማህበር (ፊፋ) የኮንጎ ሪፐብሊክን እና የፓኪስታንን እግር ኳስ ፌደሬሽኖች ማገዱ ተሰማ።
የኮንጎ እግር ኳስ ማህበር (ፌኮፉት) ከዓለም አቀፍ እግር ኳስ ውድድሮች የታገደው በተቋሙ ውስጥ ሶስተኛ ወገን ጣልቃ…
አትሌት ያለምዘርፍ የኋላው የግማሽ ማራቶን አሸናፊ ሆነች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዱባይ በተካሄደው የግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ያለምዘርፍ የኋላው አሸናፊ ሆናለች።
አትሌት ያለምዘርፍ 1 ስዓት ከ7ደቂቃ ከ09 ሴኮንድ በመግባት ውድድሩን በአንደኝነት ማጠናቀቋን የአትሌቲክስ ፌዴሬሽን መረጃ አመላክቷል።