ከሮማንያ ምርጫ ጋር በተያያዘ በቲክቶክ ኩባንያ ላይ ምርመራ ተከፈተ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን ቲክቶክ በሮማንያ ምርጫ ወቅት የውጭ ጣልቃ ገብነትን አልተከላከለም በሚል ይፋዊ ምርመራ እንደከፈተበት ተገልጿል።…
የብሪክስ ሀገራት በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ በጋራ ሊሰሩ ነው
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብሪክስ አባል ሀገራት በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ዘርፍ በጋራ በመስራት በቴክኖሎጂ ትብብር ዙሪያ ያላቸውን አጋርነት ሊያጠናክሩ መሆኑ…
ቻይና ለአሜሪካ ከላከቻቸው መኪኖች ሽያጭ 2 ነጥብ 9 ቢሊየን ዶላር አገኘች
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቻይና ባለፉት 10 ወራት ለአሜሪካ ከላከቻቸው መኪኖች ሽያጭ 2 ነጥብ 9 ቢሊየን ዶላር ማግኘቷ ተገለፀ፡፡
ቻይና ወደ አሜሪካ ከላከቻቸው…
የሳይበር ጥቃትን እንዴት መቆጣጠር ይቻላል?
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሳይበር ጥቃቶችን በተለያዩ ዘዴዎች መቆጣጠር እንደሚቻል ይነገራል፡፡
ከእነዚህ የሳይበር ጥቃቶች መቆጣጠሪያ ስልቶች መካከል ከታች…
ኢትዮጵያ ውስጥ ሕይወትን መለወጥ የሚችል የፈጠራ እምቅ አቅም አለ – በለጠ ሞላ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ውስጥ ሕይወትን መለወጥ የሚችል የፈጠራ እምቅ አቅም እንዳለ በዓይናችን አይተናል ሲሉ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ…
ብሪታኒያ በሳይበር ጥቃት 44 ቢሊየን ፓውንድ ማጣቷ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሪታኒያ ባለፉት አምስት አመታት በተፈፀመባት የሳይበር ጥቃት 44 ቢሊየን ፓውንድ ማጣቷን ጥናቶች አመላከቱ፡፡
መቀመጫውን በለንደን…
በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ የኑክሌር ሳይንስና ቴክኖሎጂ ማዕከል ለማቋቋም ቁርጠኛ መሆኗን ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የኒውክሌር ቴክኖሎጂን በመጠቀም የምግብ ዋስትናን ለማጠናከርና ራሱን የቻለ የኑክሌር ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ማዕከል ለማቋቋም ቁርጠኛ…
ኢትዮጵያና ደቡብ አፍሪካ በሳይንስ፣ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ዘርፍ በጋራ ለመስራት መከሩ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከደቡብ አፍሪካ ሪፐብሊክ የሳይንስ፣ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ሚኒስቴር ጋር በሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ጉዳዮች…
አውስትራሊያ ከ16 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች ማህበራዊ ሚዲያዎችን እንዳይጠቀሙ አገደች
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አውስትራሊያ ከ16 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች ማህበራዊ ሚዲያዎችን እንዳይጠቀሙ የሚያግደውን ህግ በፓርላማ አፅድቃለች፡፡
በውሳኔው…