በማንቼስተር ከተማ ኤአይ ካሜራ ለትራፊክ ቁጥጥር አገልግሎት እየዋለ ነው ተባለ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ማንቼስተር ከተማ የአርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ (ኤአይ) ካሜራ ለትራፊክ ቁጥጥር አገልግሎት እየዋለ መሆኑ ተነገረ።
በከተማዋ 3…
ጥራት ያለው የዲጂታል ትምህርት ለተማሪዎች ለማድረስ ያለመ ስምምነት ተፈረመ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ዲጂታል የትምህርት ስርዓት ላይ ከሚሰራው “ለርኒንግ ሉፕ” ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርሟል።…
ዓለም አቀፉ የህዋ ዩኒቨርሲቲ በኢትዮጵያ ቨርቹዋል ካምፓስ ሊከፍት ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ፈረንሳይ የሚገኘው የዓለም አቀፉ የህዋ ዩኒቨርሲቲ በኢትዮጵያ ቨርቹዋል ካምፓስ ለመክፈት ቃል መግባቱ ተገለጸ።
በጣሊያን እየተካሄደ ባለው…
ጃፓን የወጣቶችን የዲጅታል ክህሎት ለመገንባት የሚደረገውን ጥረት እንደምትደግፍ ገለጸች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጃፓን በኢትዮጵያ የወጣቶችን የዲጅታል ክህሎት ለመገንባት የሚደረገውን ጥረት እንደምትደግፍ ገለጸች።
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ…
ኤሎን መስክ ሳይበርካብ የተባለውን አዲሱን መኪና ይፋ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የቴስላ እና ኤክስ ኩባንያ ባለቤቱ ኤሎን መስክ ሲጠበቅ የነበረውን ‘ሳይበርካብ’ የተባለውን አዲስ መኪና ይፋ አድርጓል።
እጅግ ዘመናዊ…
ኢትዮጵያውያን ታዳጊዎች በዓለም አቀፉ የስፔስ ኦሊምፒያድ የብር ሜዳሊያ አገኙ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን ታዳጊዎች በመጀመሪያው የዓለም አቀፍ የአስትሮኖሚ ኦሎምፒያድ ተሳትፏቸው የብር ሜዳሊያ በማግኘት ታሪክ አስመዝግበዋል፡፡…
የበዓል ሰሞን የሳይበር ማጭበርበሮች እና መከላከያ መንገዶቻቸው…
አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሳይበር ማጭበርበር መንገዶች መካከል ከፍተኛ ቅናሾችን የሚያቀርቡ የሚመስሉ የመስመር ላይ ገበያዎች፣ ከታመኑ ኩባንያዎች የሚመጡ የሚመስሉ…
በበይነ-መረብ የሚፈጸሙ ማጭበርበሮችና መከላከያ መንገዶች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በይነ-መረብ (ኢንተርኔት) የዕለት ተዕለት የህይወት ዘይቤን ከቀየሩት የዓለም ክስተቶች መካከል አንዱ ሆኗል፡፡
በዚህም በኦንላይን…
ዓለም አቀፍ የመታወቂያ ቀንን በማስመልከት የፓናል ውይይት ይካሄዳል
አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2024 ዓለም አቀፍ የመታወቂያ ቀንን በማስመልከት የፓናል ውይይት እንደሚካሄድ ብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም አስታወቀ፡፡
መስከረም 16…