Browsing Category
Uncategorized
መንግስት ከለውጡ ማግስት ጀምሮ ችግሮችን በሰላም ለመፍታት ያለውን ጽኑ አቋም በተግባር አሳይቷል – አቶ መሐመድ እድሪስ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግስት ከለውጡ ማግስት ጀምሮ ችግሮችን በሰላም ለመፍታት ያለውን ጽኑ አቋም በተግባር ማሳየቱን የሰላም ሚኒስትር መሐመድ እድሪስ ገለጹ።
ሚኒስትሩ መንግሥት ከለውጡ በፊት የነበሩ የፖለቲካ ስብራቶችን ለመጠገን፣ የትኛውም ፖለቲካዊ ችግር በውይይት…
ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከሬቨረንድ ፍራንክሊን ግራሃም ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከቢሊ ግራሃም ኢቫንጀሊካል አሶሴሽን ፕሬዚዳንት ሬቨረንድ ፍራንክሊን ግራሃም ጋር ተወያይተዋል።
ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ሬቨረንድ ፍራንክሊን ግራሃምን…
ለአፍሪካ ተገቢውን ቦታ ያልሰጠ ዓለም ውጤት አያመጣም- ቻይና
አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቻይና አፍሪካ በዓለም የኃይል አሰላለፍ ተገቢው ቦታ እንዲኖራት ድጋፏን አጠናክራ እንደምትቀጥል አረጋገጠች፡፡
የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ በሰጡት መግለጫ፤ አዳጊ ሀገራት በዓለም አቀፍ ተቋማት ተገቢው ውክልና እንዲኖራቸው የተጀመሩ…
የልማት ፕሮጀክቶችን ተደራሽ ለማድረግ መሥራት ይገባል ተባለ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የልማት ፕሮጀክቶችን በሁሉም አካባቢዎች በፍትሐዊነት ተደራሽ ለማድረግ መሥራት እንደሚገባ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
በክልሉ በመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች አፈጻጸም ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ…
ዳሎል አካባቢ በሬክተር ስኬል 5 ነጥብ 3 የሆነ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከሰተ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፋር ክልል ኪልበቲ ዞን ዳሎል ወረዳ ዓዶኩዋ ከተማ አቅራቢያ በሬክተር ስኬል 5 ነጥብ 3 የሆነ የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አስታውቋል።
በዩኒቨርሲቲው የጂኦፊዚክስ፣ ስፔስ ሳይንስና አስትሮኖሚ ተቋም ዳይሬክተር ኤሊያስ…
በሸገር ከተማ የሕዝብ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሸገር ከተማ "ከቃል እስከ ባህል" በሚል መሪ ሃሳብ የሕዝብ ኮንፈረንስ መካሄድ ጀምሯል።
በኮንፈረንሱ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ፣ የመስኖ እና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር)፣ የኦሮሚያ ክልል ንግድ ቢሮ ሃላፊ…
ጠ/ ሚ ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከደቡብ አፍሪካ እና ቦትስዋና ፕሬዚዳንቶች ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከ38ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን ከደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ እና ከቦትስዋና ፕሬዚዳንት ዱማ ቦኮ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸው በቀጣናዊና በአህጉራዊ ጉዳዮች…
ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከግሎባል ፈንድ ኤክስኪዩቲቭ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከግሎባል ፈንድ ኤክስኪዩቲቭ ዳይሬክተር ፒተር ሳንድስ ጋር ተወያዩ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷ የግሎባል ፈንድ ኤክስኪዩቲቭ ዳይሬክተር ፒተር ሳንድስ ወደ ኢትዮጵያ እንኳን በደህና መጡ…
የአፍሪካ ሕብረት ጉባኤ ተሳታፊዎች አዲስ አበባ እየገቡ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ እና የ46ኛው የሥራ አስፈፃሚዎች ም/ቤት መደበኛ ስብሰባ ተሳታፊ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች እና ሌሎች እንግዶች አዲስ አበባ እየገቡ ነው፡፡
በዚህ መሰረትም የጋምቢያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማማዶ ታንጋራ…
ርዕዮተዓለምን መሰረት ያደረገ የፖለቲካ ጽንፈኝነት የብሔራዊ መግባባት ፈተና ነው – ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የማይታረቁ ፍላጎቶችና ቅድሚያ ትኩረት ላይ መግባባት አለመኖር፣ ርዕዮተዓለምን መሰረት ያደረገ የፖለቲካ ጽንፈኝነት እና የኢኮኖሚ ጥያቄዎች መበራከትና የሀብት ውስንነት የብሔራዊ መግባባት ፈተናዎች መሆናቸውን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት…