Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

Uncategorized

ከጣሊያን ጋር የተፈረመውን የክህሎት መሰረተ ልማት ግንባታ ስምምነት ለመተግበር የሚያስችል ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያና ጣሊያን መንግስት መካከል የተፈረመውን የክህሎት መሰረተ ልማት ግንባታ ስምምነት ወደ ትግበራ ለማስገባት የሚያስችል ውይይት ተካሄደ። የሥራ እና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው፤ ስምምነቱን ወደ ትግበራ ማስገባት…

በክልሉ በ53 ሺህ ሄክታር ላይ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ሥራ እንደሚከናወን ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉመዝ ክልል በ53 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ሥራ እንደሚከናወን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታውቋል፡፡ በቢሮው የተፈጥሮ ሃብት ልማት ዘርፍ ም/ሃላፊ አቶ አብዱልከሪም ሙሳ እንዳሉት÷ በዘንድሮ በጋ የአፈርና ውሃ ጥበቃ…

የሶማሌ ክልል ዓመታዊ የእንቁላል የምርት ግምት 56 ሚሊየን ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሌ ክልል ዓመታዊ የእንቁላል የምርት ግምት 56 ሚሊየን መድረሱን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስታውቋል፡፡ በጅግጅጋ ከተማ ብሔራዊውን የሌማት ትሩፋት ሥራ በትጋት እየተገበረ ያለው የሆርን አፍሪክ የዶሮ ርባታ ማዕከል 52 ሺህ ዶሮዎች…

በኦሮሚያ ክልል 8 ሺህ 843 መኖሪያ ቤቶች ለመምህራን ተሰጡ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2017(ኤ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች 8 ሺህ 843 መኖሪያ ቤቶች ተገንብተው ለመምህራን መሰጠታቸውን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታውቋል፡፡ በቢሮው የእቅድና በጀት ዝግጅት ዳይሬክተር ሃሰን እንድሪስ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፥ በክልሉ የትምህርት ጥራትን…

ኢትዮጵያ ከአውሮፓ ሕብረት ጋር ያላትን ትብብር የበለጠ ለማጠናከር ትሠራለች – ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) ከአውሮፓ ሕብረት የፖለቲካ እና ፀጥታ ኮሚቴ ሊቀመንበር አምባሳደር ደልፊን ፕሮንክ የተመራ የአምባሳደሮች ልዑካን ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱ ላይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ፤ ኢትዮጵያ እና የአውሮፓ…

መዋቅራዊ የምጣኔ ኃብት ሽግግርን ለማሳለጥ የልማት አጋሮች ትብብር ወሳኝ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን መዋቅራዊ የምጣኔ ኃብት ሽግግር ለማሳለጥ የልማት አጋሮች ትብብር ወሳኝ መሆኑን የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ ተናገሩ። በማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ትግበራው በተገኙ ውጤቶችና በምጣኔ ኃብታዊ ሽግግር ዙሪያ ከልማት አጋሮች ጋር ምክክር…

ለቀጣይ 10 ቀናት አብዛኛው የሀገሪቱ አካባቢዎች ደረቅ ፀሐያማና ነፋሻማ ይሆናሉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በመደበኛ ሁኔታ በሚቀጥሉት 10 ቀናት በአብዛኛው የሀገሪቱ አካባቢዎች ላይ የበጋው ደረቅ ፀሐያማና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ እንደሚኖር የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ ኢንስቲትዩቱ ለሚቀጥሉት 10 ቀናት በሰሜን፣ ሰሜን ምሥራቅ፣ ምሥራቅ፣…

የኢንተርኔት ሶሳይቲ ፎረም እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) “ኢንተርኔት ለመላው ኢትዮጵያውያን" በሚል መሪ ሃሳብ የዘንድሮው የኢንተርኔት ሶሳይቲ ፎረም እየተካሄደ ነው፡፡ በፎረሙ በኢትዮጵያ እና በአፍሪካ የኢንተርኔት አስተዳደር ሀላፊዎች፣ ፖሊሲ አውጪዎች፣ ሲቪል ማህበረሰብ፣ የቴክኖሎጂ ልሂቃን እንዲሁም…

ባለፉት 6 ዓመታት የማክሮ ኢኮኖሚ አመላካቾች ዕድገት ታይቷል- ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሥድስት ዓመታት እየተወሰዱ በሚገኙ የኢኮኖሚ ማሻሻዎች የማክሮ ኢኮኖሚ አመላካቾች እድገት ታይቷል ሲሉ የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የረጅም ጊዜ የኢኮኖሚ ትራንስፎርሜሽንን ለማሳካት ያጋጠሙ ችግሮች፣ የተሠሩ…

ሺንትስ ኩባንያ የሰራተኞቹን ቁጥር ወደ 30 ሺህ ለማሳደግ እየሰራ እንደሚገኝ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኮሪያው ሺንትስ ኩባንያ በቀጣይ በኢትዮጵያ በሚያከናውነው የማስፋፊያ ስራ የሰራተኞቹን ቁጥር ወደ 30 ሺህ ለማሳደግ ጥረት እያደረገ እንደሚገኝ አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሰሃ ይታገሱ (ዶ/ር)…