Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

Uncategorized

ከ12 ዓመታት በኋላ የተመለሰ የዐይን ብርሃን

አዲስ አበባ፣ ህዳር 6፣ 2017 ዓ.ም (ኤፍ ቢ ሲ)ፍሬው ሺበሺ በሃያ ሁለት ዓመት እድሜው ባጋጠመው የሞተር ሳይክል አደጋ የአንድ ዐይን ብርሀኑን እንዳጣ ይናገራል። የዐይን ብርሃኑ እንዲመለስ የተለያዩ ህክምናዎችን ሲያደርግ ቢቆይም መፍትሄ ሳያገኝ አስራ ሁለት ዓመታትን አሳልፏል። በወቅቱ…

ኢትዮጵያ ቃል የገባችባቸውን የአየር ንብረት ለውጥ ስምምነቶች ቆጥራ የምታስረክብ ሀገር መሆኗን ተመድ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ቃል የገባችባቸውን የአየር ንብረት ለውጥ ስምምነቶች በሙሉ ቆጥራ የምታስረክብ ሀገር እንደሆነች የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የልማት ፕሮግራም (ዩኤንዲፒ) ገለፀ፡፡ ከዱባይ እስከ ባኩ ያለፈውን አንድ አመት ኢትዮጵያ በአየር ንብረት ለውጥ…

ሶማሊላንድ ከምርጫው ማግስት

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ትናንት ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ስታካሂድ የዋለችው ሶማሊላንድ ከምርጫው ማግስት ወደ መደበኛ እንቅስቃሴዋ ተመልሳለች። ትናንት ፕሬዚዳንታዊ ምርጫው ሲካሄድ አብዛኛው የንግድ ተቋማት ተዘግተውና ፍቃድ ከተሰጣቸው ውስን ተሽከርካሪዎች ውጪ እንቅስቃሴዎች…

የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል ዴሞክራሲያዊ ልምምድ እንዲዳብር የሚያደርግ ነው – አቶ ጥላሁን ከበደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል እውነተኛ ዴሞክራሲያዊ ልምምድ እንዲዳብር፣ ፖለቲካዊ ተሳትፎና ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጥ በመሆኑ ፋይዳው የላቀ መሆኑን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ተናገሩ፡፡ "ሀገራዊ መግባባት…

የእሳት አደጋ መንስዔዎች …

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በየጊዜው የእሳት አደጋ በመኖሪያ እንዲሁም በንግድ ቤቶች ላይ በተለያዩ ምክንያቶች ተከስቶ ጉዳት ሲያደርስ ይስተዋላል፡፡ ባለፉት ሶስት ወራት እንኳ በአዲስ አበባና አካባቢዉ 127 አደጋዎች ያጋጠሙ ሲሆን ከአጋጠሙት አደጋዎች ውስጥ…

የሳንባ ምች በምን ምክንያት ይከሰታል?

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳንባ ምች(ኒሞኒያ) አብዛኛውን ጊዜ በኢንፌክሽን ምክንያት የሚመጣ የሳንባ መቆጣት ነው። የበሽታው ምክንያት ከቀላል እስከ ከባድ የሚደርስ የሳንባ ኢንፌክሽን ሲሆን÷ ኢንፌክሽኖች በሳንባዎች ውስጥ የሚገኙትን የአየር ከረጢቶች በፈሳሽ ወይም በመግል…

በምዕራብ ወለጋ ዞን ጉሊሶ ወረዳ ግጭት በማስነሳት የሰዎች ሕይወት እንዲጠፋ ያደረጉ 13 ተከሳሾች በጽኑ እስራት ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ወለጋ ዞን ጉሊሶ ወረዳ ጋዋ ጋንቃ ቀበሌ ነዋሪዎች እርስ በርስ እንዲጋጩ በማድረግ የሰዎች ሕይወት እንዲጠፋና ዜጎች እንዲፈናቀሉ አድርገዋል የተባሉት 13 ተከሳሾች በጽኑ እስራት ተቀጡ። የቅጣት ውሳኔውን ያስተላለፈው የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ…

ደቡብ ኮሪያ ለዩክሬን የመሳሪያ ድጋፍ ልታደርግ እንደምትችል ገለፀች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ በሺዎች የሚቆጠሩ ወታደሮችን ወደ ሩሲያ መላኳን ተከትሎ ደቡብ ኮሪያ ለዩክሬን የመሳሪያ ድጋፍ ልታደርግ እንደምትችል የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት አስታወቁ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ዮን ሱክ ዮኤል በሰጡት መግለጫ÷ ሰሜን ኮሪያ ሩሲያ በዩክሬን ላይ…

ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) ለፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ) ዋና ጸሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) ለፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ። ዋና ጸሐፊው በመልዕክታቸው ÷ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ ዘውዴ…

በኦሮሚያ ክልል በ6 ነጥብ 4 ሚሊየን ሄክታር መሬት ላይ የእንስሳት መኖ እየለማ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በ6 ነጥብ 4 ሚሊዮን ሄክታር መሬት ላይ የእንስሳት መኖ እየለማ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። በቢሮው የመኖ ልማት ዳይሬክተር አቶ ሽብሩ ሆርዶፋ እንደገለፁት፥ በክልሉ የእንስሳት ሃብት ምርታማነትን ለማሳደግ ለመኖ ልማት…