Browsing Category
Uncategorized
በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ዘርፎች ለሚሰማሩ አልሚዎች አስፈላጊው ድጋፍ ይደረጋል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ዘርፎች ለሚሰማሩ አልሚዎች አስፈላጊው ድጋፍ እንደሚደረግ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡
ኤኤምጂ ሆልዲንግስ በሸገር ከተማ ገላን ክ/ከተማ ለሚያስገነባው የኢንዱስትሪ ፓርክ ከ7 የሕንድና ቻይና ኩባንያዎች…
ዩክሬን ከምዕራባውያን ያገኘችው ኤፍ-16 ተዋጊ ጄት ለሩሲያ ጥቃት ምላሽ ሲሰጥ መከስከሱን አመነች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩክሬን ከምዕራባውያን በድጋፍ ካገኘቻቸው ኤፍ-16 ተዋጊ ጄቶች መካከል አንዱ ለሩሲያ ጥቃት ምላሽ በሚሰጥበት ወቅት መከስከሱን አስታውቃለች፡፡
ዩክሬን በቅርቡ የመጀመሪያዎቹን አሜሪካ ሰራሽ ኤፍ-16 ተዋጊ ጄቶች ከምዕራባውያን በድጋፍ ማግኘቷ…
በመዲናዋ በደረሰ የአለት ናዳ የ3 ሰዎች ሕይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 13 ሰላም ሰፈር ተብሎ በሚጠራ አካባቢ በአንድ መኖሪያ ቤት አለት ተንዶ በደረሰ አደጋ በውስጡ የነበሩ ሦስት ሰዎች ሕይወት አልፏል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን…
የአየር ንብረትን በትክክል የመተንበይ አቅም ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ መምጣቱ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአየር ንብረትን በትክክል የመተንበይ አቅም ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ መምጣቱን የኢትዮጵያ ሜትዎሮሎጂ ኢንስቲቱዩት አስታውቋል፡፡
የኢንስቲቱዩቱ ዋና ዳይሬክተር ፈጠነ ተሾመ እንዳሉት÷በበርካታ ሥፍራዎች ከፍተኛ አቅም ያላቸው የአየር ትንበያ መሰብሰቢያ…
አቶ አሕመድ ሺዴ በጅቡቲ ኢነርጂ ሚኒስትር ከተመራ ልዑክ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ በጅቡቲ ኢነርጂ ሚኒስትር ዮኒስ አሊ ገዲ ከተመራ ልዑክ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም÷በጅቡቲ የሚገኘው ሆራይዘን ተርሚናል ለኢትዮጵያ ነዳጅ የመጫን አገልግሎትን በሚያጠናክረበት ጉዳይ ላይ በትኩረት መክረዋል፡፡…
የቦረና ከባቢ ዘንድሮ በስንዴ ምርት ተትረፍርፎ ማየት፣ የምግብ ሉአላዊነት ማረጋገጥ የምንችል መሆኑን ያመለክታል
ከአመት በፊት በረሃብ የሚታወቀው የቦረና ከባቢ ዘንድሮ በስንዴ ምርት ተትረፍርፎ ማየት፣ ተስፋችን የሚጨበጥ፣ ከሰራን ሀገራችንን መለወጥና የምግብ ሉአላዊነት ማረጋገጥ የምንችል መሆኑን ያመለክታል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ህዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት 6ኛ መደበኛ ጉባኤውን በጋምቤላ ከተማ ማካሄድ ጀምሯል።
ጉባኤው በሚኖረው ቆይታ የክልሉን የ2016 በጀት ዓመት የልማትና መልካም አስተዳደር እቅድ አፈጻጸም፣ የጠቅላይ ፍርድ ቤትና የዋና ኦዲተር…
የታችኛው ተፋሰስ ሀገራት ለብሔራዊ ጥቅማቸው መከበር የኢትዮጵያ አረንጓዴ አሻራ መደገፍ አለባቸው ተባለ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የታችኛው ተፋሰስ ሀገራት ኢትዮጵያን ከመቃወም ይልቅ ለራሳቸው ብሔራዊ ጥቅም ሲሉ ኢትዮጵያን ቢደግፉ በብዙ ያተርፋሉ ሲል የቱርኩ የዜና ምንጭ ዴይሊ ሳባህ ገለጸ፡፡
የዜና ምንጩ ባስነበበው ጽሁፍ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ…
የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰመራ ከተማ እየተከበረ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 445ኛው የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በአፋር ክልል ሰመራ እና ሎጊያ ከተሞች እየተከበረ ነው፡፡
በዓሉ በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ ሰላት እና ተክቢራን ጨምሮ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች ነው እየተከበረ የሚገኘው፡፡…