Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

Uncategorized

የሕዝብ በዓላትን እና የበዓላትን አከባበር ለመወሰን የወጣው አዋጅ ጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 31ኛ መደበኛ ስብሰባ የሕዝብ በዓላትን እና የበዓላትን አከባበር ለመወሰን የወጣውን አዋጅ አጸደቀ፡፡ የሕዝብ በዓላት በሥነ-ምግባር የታነጻ ሀገር ወዳድ ማሕበረሰብ ለመገንባት ብሎም ለሀገርና…

የፌዴራልና የክልል ከፍተኛ አመራሮች በጅግጅጋ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል እና የሶማሌ ክልል ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች በጅግጅጋ እና ፋፈን ከተሞች የተከናወኑ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ አመራሮቹ በክልሉ መንግስት እና በባለሃብቶች የተከናወኑ የመሰረተ ልማት ሥራዎችን ነው ተዘዋውረው የተመለከቱት፡፡…

ኢትዮጵያና ደቡብ ኮሪያ ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችን በጋራ ለመከላከል ተስማሙ አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና የደቡብ ኮሪያ የመረጃና ደኅንነት ተቋማት ሽብርተኝነትና ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችን በጋራ ለመከላከል ተስማምተዋል፡፡ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት…

የሶማሌ ክልል በአምራች ኢንዱስትሪ የተሰማሩ ባለሀብቶችን ለመደገፍ እየሰራሁ ነው አለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል አምራች ኢንዱስትሪ ዘርፎች የተሰማሩ ባለሀብቶችን ለመደገፍ እየተሰራ መሆኑን የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ኢብራሂም ዑስማን ገለጹ ። በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ኢብራሂም ኡስማን የተመራ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ቡድን በሲቲ…

በአዳማ ከተማ በአፈር መደርመስ አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዳማ ከተማ ለሕንፃ ግንባታ ጉድጓድ በመቆፈር ላይ በነበሩ ሰራተኞች ላይ አፈር ተደርምሶ የሁለት ሰራተኞች ህይወት ማለፉን የከተማው ዋና ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል፡፡ በመምሪያው የኮሙኒኬሽን ኃላፊ ኢንስፔክተር ወርቅነሽ ገልሜቻ እንደገለጹት÷አደጋው…

የብልጽግና ፓርቲ የ9 ወር የሥራ አፈፃፀም ግምገማ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሦስት ቀናት የሚቆየው የብልጽግና ፓርቲ የዘጠኝ ወር የሥራ አፈፃፀም የግምገማ መድረክ ዛሬ መካሄድ ጀምሯል፡፡ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህን ጨምሮ የዋና ጽሕፈት ቤቱ የዘርፍ ኃላፊዎች እና የክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት…

በኮሪደር ልማት የተነሳው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ-ክርስቲያን ሕንጻ የመልሶ ግንባታ ሥራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮሪደር ልማት ምክንያት ተነስቶ የነበረው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ-ክርስቲያን ሕንጻ በአዲስ መልክ የመልሶ ግንባታ ሥራ መጀመሩን ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስታወቁ፡፡ በግንባታው ማስጀመሪያም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ-ክርስቲያን…

በአማራ ክልል የኮሌራ በሽታን ለመቆጣጠር እየተሠራ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ የተከሰተውን የኮሌራ በሽታ ለመቆጣጠር እየሠራ መሆኑን የአማራ ክልል የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታውቋል፡፡ ከሚያዚያ ወር 2016 ዓ.ም ጀምሮ የኮሌራ በሽታ በአማራ ክልል በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ባቲ ወረዳ በሦስት ቀበሌዎች…