Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

አሜሪካ ለዩክሬን 2 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር የሚጠጋ ወታደራዊ ቁሳቁሶችን ለመደገፍ ቃል ገባች

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አሜሪካ ለዩክሬን 2 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር የሚጠጋ ወታደራዊ ቁሳቁሶችን ድጋፍ ልታደርግ ነው፡፡ ድጋፉዩክሬን ከሩሲያ ከሚሰነዘርባት ጥቃት ራሷን እንድትከላከል ያግዛታል ተብሏል፡፡ በፈረንጆቹ ጥር 20 ቀን 2025 ከነጩ ቤተመንግስት የሚወጡት…

ደቡብ ኮሪያ በአውሮፕላን አደጋ ህይወታቸውን ላጡ ሰዎች የ7 ቀናት ብሔራዊ ሀዘን አወጀች

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ደቡብ ኮሪያ ዛሬ ሌሊት ላይ በተከሰተው የአውሮፕላን አደጋ ህይወታቸውን ላጡ ሰዎች የሰባት ቀናት ብሔራዊ ሀዘን አወጀች። 181 ሰዎችን ከታይላንድ ባንኮክ አሳፍሮ ደቡብ ኮሪያ የደረሰው አውሮፕላን ሙአን ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ለማረፍ…

ሩሲያ ከዩክሬን ጋር ለመደራደር ቅድመ ሁኔታዎችን አስቀመጠች

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሩሲያ ከዩክሬን ጋር ለመደራደር ቅድመ ሁኔታዎቿን ተግባራዊ ማድረግ እንዳለባት አስታውቃለች፡፡ ሩሲያ ከዩክሬን ጋር ያለውን ግጭት በውይይት ለመፍታት ዝግጁ መሆኗን የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ገልጸዋል፡፡ ይሁን እንጂ በዚህ…

በደቡብ ኮሪያ በደረሰው የአውሮፕላን አደጋ የሟቾች ቁጥር 176 ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኮሪያ መንገደኞችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ አውሮፕላን ላይ በደረሰ አደጋ የሟቾች ቁጥር 176 መድረሱ ተገለጸ። 175 መንገደኞችንና 6 የበረራ ሠራተኞችን አሳፍሮ ከታይላንድ ባንኮክ ወደ ደቡብ ኮሪያ ሲበር የነበረው አውሮፕላን ሙአን ዓለም…

በደቡብ ኮሪያ በአውሮፕላን መከስከስ አደጋ የ85 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኮሪያ በደረሰ የአውሮፕላን መከስከስ አደጋ ቢያንስ የ85 ሰዎች ሕይወት አለፈ። 175 መንገደኞችንና 6 የበረራ ሰራተኞችን ከታይላንድ ባንኮክ አሳፍሮ ደቡብ ኮሪያ የደረሰው አውሮፕላን ሙአን ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ለማረፍ ሲሞክር…

ፑቲን በሩሲያ አየር ክልል ውስጥ ስለተከሰከሰው የአዘርባጃን አውሮፕላን ይቅርታ ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በአገሪቱ አየር ክልል ውስጥ የተከሰከሰው የአዘርባጃን አውሮፕላን ላይ ለደረሰው አሰቃቂ አደጋ ይቅርታ ጠየቁ። የሀገሪቱን ፕሬዚዳንት ኢልሃም አሊዬቭን ይቅርታ የጠየቁት ፑቲን “አሳዛኝ ክስተት” ያሉት…

ዶናልድ ትራምፕ በቲክቶክ ላይ የተላለፈው ውሳኔ እንዲዘገይ ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካው ተመራጭ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ቲክቶክ ለአሜሪካ የብሔራዊ ደህንነት ስጋት ነው በሚል እንዲሸጥ ካልሆነም እንዲዘጋ የተላለፈው ውሳኔ እንዲዘገይ መጠየቃቸው ተሰማ። የአሜሪካ መንግስት የቲክቶክ እናት ኩባንያ የሆነውን…

የአዘርባጃን አውሮፕላን አደጋ የተከሰከሰው “በውጫዊ ጣልቃ ገብነት ነው” ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዘርባጃን አየር መንገድ በካዛኪስታን የተከሰተው የአውሮፕላን መከስከስ አደጋ መንስዔ “ከውጭ የተፈጸመ አካላዊ እና ቴክኒካዊ ጣልቃ ገብነት ነው” ብሏል፡፡ አውሮፕላኑ ከውጭ የመጣ ጣልቃ ገብነት ከገጠመው በኋላ መከስከሱን አየር መንገዱ ገልጿል…

በሞሮኮ ስደተኞችን የጫነች ጀልባ ሰጥማ ቢያንስ የ69 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሞሮኮ ስደተኞችን የጫነች ጀልባ በመስጠሟ 25 የማሊ ዜጎችን ጨምሮ ቢያንስ 69 ሰዎች ህይወታቸው ማለፉ ተነግሯል። መዳረሻቸው ስፔን አድርገው በጀልባዋ ሲጓዙ የነበሩት ስደተኞች ቁጥር 80 እንደነበር የማሊ ባለስልጣናት ተናግረዋል፡፡ ዘጠኝ…

በአመቱ ወደ ስፔን ለመሻገር የሞከሩ ከ10 ሺህ በላይ ስደተኞች መሞታቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እየተጠናቀቀ ባለው የፈረንጆቹ 2024 ከአፍሪካ ወደ ስፔን ለመሻገር የሞከሩ 10 ሺህ 457 ስደተኞች ባህር ውስጥ ሰምጠው መሞታቸው የስደተኞች መብት ቡድን አስታወቀ። ካሚናንዶስ ፍሮንቴራስ የተባለው የስደተኞች መብት ቡድን ባወጣው ሪፖርት÷…