Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
አዘርባጃን ብሔራዊ ሐዘን አወጀች
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አዘርባጃን በትናትናው ዕለት በካዛኪስታን በተፈጠረ የአውሮፕላን መከስከስ አደጋ ብሔራዊ ሐዘን ማወጇ ተነገረ፡፡
የአዘርባጃን 62 መንገደኞችንና አምስት ሰራተኞችን የጫነ አውሮፕላን በካዛኪስታን አክታው ከተማ አቅራቢያ መከስከሱ ይታወቃል፡፡…
እስራኤል በጋዛ ያካሄደችው ዘመቻ ለ6 ታጋቾች ሞት አስተዋጽዖ ማድረጉን አመነች
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የእስራኤል ጦር በጋዛ ያካሄደው ዘመቻ ለ6 ታጋች እስራኤላዊያን በሃማስ መገደል አስተዋጽዖ ማድረጉን አስታወቀች።
ምንም እንኳን የምድር ጦሩ በጋዛ ጥንቃቄ የተሞላበት ዘመቻ ቢያካሂድም ባለፈው ነሐሴ ወር በሃማስ ለተገደሉት 6ቱ ታጋቾች ሞት…
የአፍሪካ አመራር ልሕቀት አካዳሚና ኢጋድ በጋራ ለመስራት ስምምነት ተፈራረሙ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ አመራር ልሕቀት አካዳሚ እና የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ድርጅት (ኢጋድ) በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ።
ስምምነቱን የአካዳሚው ፕሬዚዳንት ዛዲግ አብርሃ እና የኢጋድ ዋና ፀሀፊ ወርቅነህ…
መንገደኞችን ያሳፈረ አውሮፕላን በካዛኪስታን ተከሰከሰ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 62 መንገደኞችንና አምስት ሰራተኞችን የጫነ አውሮፕላን በካዛኪስታን አክታው ከተማ አቅራቢያ መከስከሱ ተሰምቷል፡፡
ከአደጋው እስካሁን 27 ሰዎች በሕይወት የተረፉ መሆኑ የተገለጸ ሲሆን ፥ የእሳት አደጋ መከላከያ ሠራዊት እሳቱን ማጥፋቱንና…
ከታገዱ የሩሲያ ንብረቶች የተገኘ 1 ቢሊየን ዶላር ለዩክሬን በብድር ተሰጠ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከታገዱ የሩሲያ ንብረቶች የተገኘ 1 ቢሊየን ዶላር ትርፍ በብድር መልክ መቀበሏን ዩክሬን አስታወቀች፡፡
ሞስኮ በንብረቶቿ ላይ የሚወሰድ ማንኛውም ርምጃ “ስርቆት” እንደሆነ እንዲህ ያለው ርምጃም ዓለም አቀፋዊ ሕግን የሚጻረር ፣ የምዕራባውያንን…
ለወራት ጠፈር ላይ እንዲቆዩ የተገደዱት ጠፈርተኞች ለገና በዓል መልካም ምኞት ላኩ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መንኮራኩራቸው በገጠማት የቴክኒክ ችግር ምክንያት ጠፈር ላይ ለወራት እንዲቆዩ የተገደዱት የአሜሪካ የጠፈር ምርምር ጣቢያ (ናሳ) ጠፈርተኞች ለገና በዓል መልካም ምኞታቸውን ለወዳጅ ዘመዶቻቸው ልከዋል፡፡
ሱኒታ ዊልያምስ፣ ባሪ ዊልሞር፣ ዶን ፔቲት…
የአሜሪካ አየር መንገድ በረራዎች እንዲቆሙ ተደርገው እንደነበር ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዛሬው ዕለት በቴክኒክ ችግር ምክንያት የአሜሪካ አየር መንገድ በረራዎች በመላው ሀገሪቱ እንዲቆሙ ተደርገው እንደነበር ተገለጸ።
ለአንድ ሰዓት ገደማ የቆየው እገዳ አሁን ላይ የተነሳ ሲሆን÷ አየር መንገዱ ችግሩን በተቻለ መጠን ሙሉ በሙሉ…
ናሳ ለፀሐይ ቅርብ በሆነ ርቀት መንኮራኩር ለማሳለፍ ጥረት እያደረገ ነው
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ የጠፈር ምርምር ጣቢያ (ናሳ) ፓርከር ሶላር ፕሮብ ለፀሐይ ቅርብ በሆነ ርቀት መንኮራኩሩን ለማሳለፍ ጥረት እያደረገ እንደሆነ አስታውቋል፡፡
ከምድር በ6 ነጥብ 2 ሚሊየን ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኘው መንኮራኩር ፀሐይን…
ብሪክስ 9 ሀገራትን በአጋርነት እንደሚቀበል ተነገረ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በፈረንጆቹ 2025 መባቻ ብሪክስ ዘጠኝ ሀገራትን በአጋርነት እንደሚቀበል ተገለፀ፡፡
በሶስት አህጉራት የሚገኙት አዲስ አጋር ሀገራቱ ቤላሩስ፣ ቦልቪያ፣ ኢንዶኖዥያ፣ ካዛኪስታን፣ ኩባ፣ ማሌዥያ፣ ታይላንድ፣ ኡጋንዳ እና ኡዝቤከስታን…
በቱርክ በደረሰ ፍንዳታ የ12 ሰዎች ሕይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሰሜን-ምዕራብ ቱርክ ባሊኬሲር ከተማ በአንድ የጦር መሣሪያ እና ፈንጂ ፋብሪካ ውስጥ በደረሰ ፍንዳታ የ12 ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ በአራት ሰዎች ላይ ጉዳት ደረሰ፡፡
የአዳጋው መንስዔ አለመታወቁን እና ተጨማሪ አደጋ እንዳይከሰት ሁኔታውን መቆጣጠር…