Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
አይ ኤም ኤፍ የሩሲያ-ዩክሬን ጦርነት መቼ ሊቋጭ እንደሚችል ትንበያውን አስቀመጠ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) የሩሲያ - ዩክሬን ጦርነት መቼ እንደሚቋጭ እና እርቅ እንደሚወርድ መተንበዩ ተሰምቷል፡፡
በትንበያ መሰረትም ሁለቱ ሀገራት በፈረንጆቹ 2025 መጨረሻ እና 2026 አጋማሽ ላይ ሰላም ያወርዳሉ…
የሶማሊያ ልዑክ ለሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ይገባል
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሶማሊያ የውጭ ጉዳይ እና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር ዴኤታ አሊ ኦማር የተመራ የሶማሊያ ሪፐብሊክ ልዑክ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ዛሬ ምሽት አዲስ አበባ ይገባል።
የልዑኩ የአዲስ አበባ ጉብኝት በዋናነት በቅርቡ በኢትዮጵያና በሶማሊያ መንግስት…
ትራምፕ የፓናማ ቦይን መልሰን ልንቆጣጠር እንችላለን ሲሉ አስጠነቀቁ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2017(ኤፍ ኤም ሲ) ተመራጩ የአሜሪካፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የንግድ መርከቦች መተላለፊያ የሆነውን የፓናማ ቦይ መልሰን ልንቆጣጠር እንችላለን ሲሉ አስጠነቀቁ።
ትራምፕ ይህን ያሉት የፓናማ መንግስት በቦዩ በሚያልፉ መርከቦቻችን ላይ የበዛ ክፍያ እያስከፈለን ነው…
አሜሪካ ለታይዋን የምታደርገው ወታደራዊ ድጋፍ በእሳት እንደመጫወት ነው – ቻይና
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አሜሪካ ለታይዋን የምታደርገው ወታደራዊ ድጋፍ "በእሳት እንደመጫወት ነው” ስትል ከድርጊቷ እንዲትቆጠብ ቻይና አስጠነቀቀች።
ቻይና ይህንን ያለችው አሜሪካ ለታይዋን 571 ነጥብ 3 ሚሊየን ዶላር ገንዘብ እና 295 ሚሊየን ዶላር…
የአሜሪካ የጦር ጄት በስህተት ተመትታ ወደቀች
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በልምምድ ላይ የነበረች የአሜሪካ ኤፍ/ኤ-18 ሆርኔት የጦር ጄት በቀይ ባህር አካባቢ በአሜሪካ ጦር ተመትታ መውደቋ ተነገረ፡፡
በጦር ጄቱ ውስጥ የነበሩ ሁለት አብራሪዎች የከፋ ጉዳት ሳይደርስባቸው መትረፋቸው የተነገረ ሲሆን÷ አንደኛው አብራሪ…
አሜሪካ የሁቲ አማጺያን የሚሳዔል ማዕከል ላይ ጥቃት ፈጸመች
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አሜሪካ በየመን በሚንቀሳቀሱት የሁቲ አማጺያን የሚሳዔል ማከማቻ፣ ማዘዣ እና መቆጣጠሪያ ማዕከል ላይ ጥቃት መፈጸሟ ተነግሯል።
የጥቃቱ ዓላማ አማጺያኑ በቀይ ባህር የመርከብ እንቅስቃሴ ላይ እያደረሱ ያለውን አሉታዊ ተጽዕኖ ለመቀነስ መሆኑ…
በ2024 ከሪሚታንስ ከፍተኛ ገቢ ያገኘች ቀዳሚ ሀገር – ሕንድ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በፈረንጆቹ 2024 በውጭ ሀገራት የሚኖሩ ዜጎች ወደ ትውልድ ሀገራቸው በሚልኩት ገንዘብ (ሪሚታንስ) ሕንድ 129 ቢሊየን ዶላር በማግኘት ቀዳሚ መሆኗን ዓለም ባንክ አስታወቀ፡፡
በውጭ ሀገራት ከሚኖሩ ዜጎቿ ከፍተኛ ገቢ በማግኘት የምትታወቀው ሕንድ…
የሀውቲ ታጣቂዎች ወደ እስራኤል ያስወነጨፉት ሚሳኤል ኢላማውን እንደመታ ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የየመን ሀውቲ ታጣቂዎች ወደ እስራኤል ያስወነጨፉት ባለስቲክ ሚሳኤል ወታደራዊ ኢላማውን እንደመታ አስታወቁ።
የእስራኤል ጦር ከሀውቲ ታጣቂዎች የተተኮሰውን ሚሳኤል ጠልፎ መጣል ወይም ማክሸፍ ሳይችል ቀርቶ በቴል አቪቭ አጠገብ ጃፋ ላይ መውደቁን…
አሜሪካ የአይኤስ መሪን ገደልኩ አለች
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ ማዕከላዊ ዕዝ ኃይል (ሴንትኮም) የአይኤሱን መሪ አቡ ዩሲፍን በአየር ጥቃት መግደሉን አስታውቋል።
አሜሪካ አቡ ዩሲፍን በባሽር አላሳድና በሩሲያ ኃይሎች ተይዞ በነበረ የሶሪያ ግዛት ውስጥ ባካሄደቸው የአየር ጥቃት መግደሏን ነው…
ሩሲያ በዩክሬን ላይ የሳይበር ጥቃት አደረሰች
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሩሲያ በዩክሬን የመንግስት ተቋማት ላይ ከፍተኛ የተባለ የሳይበር ጥቃት መፈጸሟ ተሰሟ።
የዩክሬን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ኦልሃ ስቴፋኒሺያ እንደገለጹት÷ በወሳኝ ኩነት መዝገብ ቤቶች ላይ በደረሰው በዚህ ጥቃት አገልግሎት ለጊዜው…