Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

ከዩክሬን ጋር የተኩስ አቁም ስምምነት ሳይሆን ዘላቂ ሰላም ያስፈልጋል – ቭላድሚር ፑቲን

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከዩክሬን ጋር የተኩስ አቁም ስምምነት ሳይሆን ዘላቂ ሰላም ያስፈልጋል ሲሉ ተናገሩ፡፡ ፕሬዚዳንቱ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ከመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች ለተነሳላቸው ከ70 በላይ ጥያቄዎች ምላሽ መስጠታቸውም…

ፕሬዚዳንት ፑቲን ከትራምፕ ጋር ለመገናኘት ዝግጁ መሆናቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር ለመገናኘት ዝግጁ መሆናቸውን ገለጹ። ፑቲን ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ "ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ሊያገኘኝ ከፈለገ ዝግጁ ነኝ" በማለት…

በተጠመደ ፈንጂ የሩሲያ ኑክሌር ጥበቃ ኃላፊ እና እረዳታቸው ሕይወታቸው አለፈ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሩሲያ ኑክሌር፣ ራዲዬሽንና ኬሚካል ጥበቃ ኃይል ዋና ኃላፊ ሌተናንት ጀነራል ኢጎር ኪሪሎቭ እና እረዳታቸው በተጠመደ ፈንጂ ምክንያት ሞስኮ ውስጥ ሕይወታቸው ማለፉ ተሰምቷል፡፡ ኃላፊው እና እረዳታቸው ሕይወታቸው ያለፈው ሞስኮ በሚገኘው መኖሪያ…

ትራምፕ ለዩክሬን አሜሪካ ሰራሽ ሚሳኤል እንድትጠቀም መፈቀዱ ስህተት ነበር አሉ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጆ ባይደን ለዩክሬን አሜሪካ ሰራሹን የረጅም ርቀት ታክቲካል ሚሳኤልን ተጠቅማ ሩሲያን እንድታጠቃ መፍቀዳቸው ስህተት ነበር ሲሉ ተችተዋል። ትራምፕ ትናንት ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ ጆ ባይደን ይህን…

አሜሪካ እና ምዕራባውያን ሩሲያ ለከባድ አጸፋ እንድትነሳሳ እየገፋፏት ነው – ፕሬዚዳንት ፑቲን

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አሜሪካን ጨምሮ ምዕራባውያን ሩሲያን ከልክ በላይ በመግፋት ለከባድ አጸፋ እንድትነሳሳ እየጎተጎቷት መሆኑን ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን አስታወቁ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ከሀገራቸው ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖች ጋር ባደረጉት ውይይት÷ አሜሪካ እና ምዕራባውያን…

በካርቦን ሞኖክሳይድ መርዛማ ጋዝ 12 ሰዎች በተኙበት ሕይዎታቸው አለፈ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በምሥራቅ አውሮፓዊቷ ሀገር ጆርጂያ በካርቦን ሞኖክሳይድ መርዛማ ጋዝ 12 ሰዎች በተኙበት ሪዞርት ሕይዎት ማለፉ ተሰምቷል፡፡ ክስተቱ ያጋጠመው በሀገሪቱ በሚገኝ ስኪ ሪዞርት መሆኑን ያስታወቀው ፖሊስ÷ 11 የውጭ ሀገር ዜጎች እና አንድ የጆርጂያ…

በኢራን በከፍተኛ ቅዝቃዜና በኃይል እጥረት ሳቢያ ቢሮዎችና ት/ቤቶች ተዘጉ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢራን በርካታ ግዛቶች ውስጥ በተፈጠረ ከፍተኛ ቅዝቃዜ እና የኃይል እጥረት ምክንያት ቢሮዎችና ትምህርት ቤቶች መዘጋታቸው ተሰምቷል፡፡ በአሜሪካ ኢነርጂ መረጃ አስተዳደር መሰረት ኢራን ግዙፍ የኃይል ምንጭ ያላት ሀገር ስትሆን በተፈጥሮ ጋዝ…

ቮሎድሚር ዘለንስኪ ሩሲያ የኩርስክ ግዛትን ለመያዝ የሰሜን ኮሪያ ወታደሮችን አሰማርታለች አሉ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)ሩሲያ በኩርስክ ግዛት የዩክሬን ቦታዎችን ለመቆጣጠር የሰሜን ኮሪያ ወታደሮችን ማሰማራት ጀምራለች ሲሉ የዩክሬኑ ፕሬዚዳንት ቮሎድሚር ዘለንስኪ ተናገሩ። ሩሲያውያን እነዚህን ወታደሮች በጦራቸው ውስጥ በማካተት በኩርስክ ግዛት ውስጥ…

እስራኤል በፈጸመችው የአየር ድብደባ ቢያንስ የ22 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እስራኤል በጋዛ በፈጸመችው የአየር ድብደባ ቢያንስ 22 ፍልስጤማውያን መሞታቸው ተገለጸ። በማዕከላዊ ጋዛ ሰርጥ ዲር አል ባላህ ከተማ በሚገኘው ማዘጋጃ ቤት ህንጻ አቅራቢያ በደረሰው ጥቃት ቢያንስ 10 ሰዎች መገደላቸውን የህክምና ባለሙያዎች…

የቀድሞው የማንቼስተር ሲቲ ተጨዋች ሚካይል ኬቬላቪሊ የጆርጂያ ፕሬዚዳታዊ ምርጫን አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዙ ማንቼስተር ሲቲ እና ሌሎች ክለቦች በእግርኳስ ተጫዋችነት ያሳለፉት ሚካይል ኬቬላቪሊ የጆርጂያ ፕሬዚዳታዊ ምርጫን ማሸነፋቸው ተገለፀ፡፡ የ53 አመቱ ጎልማሳ ከ300 የሀገሪቱ ፓርላሜንታዊ የምርጫ ድምፅ 224 በማሸነፍ ነው የተመረጡት፡፡…