Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
ፕሬዚዳንት ዳ ሲልቫ በድጋሚ መመረጥ እንደሚፈልጉ ተነገረ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብራዚሉ ፕሬዚዳንት ሉላ ዳ ሲልቫ በፈረንጆቹ 2026 በሚደረገው የሀገሪቱ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ላይ ለመወዳደር ፍላጎት እንዳላቸው ተሰምቷል፡፡
የ79 ዓመቱ ዳ ሲልቫ በቅርቡ በመታጠቢያ ቤታቸው ወድቀው በጭንቅላት ውስጥ የደም መፍሰስ አደጋ…
ሩሲያ በዩክሬን ኢነርጂ መሰረተ ልማቶች ላይ መጠነ ሰፊ ጥቃት ፈጸመች
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሩሲያ በዩክሬን ኢነርጂ መሰረተ ልማቶች ላይ መጠነ ሰፊ ጥቃት መፈጸሟን አስታወቀች፡፡
ጥቃቱ ከቀናት በፊት ዩክሬን በሩሲያ ታጋኖርግ ግዛት ለፈጸመችው የሚሳኤል ጥቃት አጸፋ መሆኑ ነው የተገለጸው፡፡
የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር…
በቱኒዚያ በጀልባ መገልበጥ አደጋ የ7 ሰዎች ህይዎት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቱኒዚያ ምሥራቃዊ የባሕር ጠረፍ በደረሰ የጀልባ መገልበጥ አደጋ የሠባት ሰዎች ህይዎት ሲያልፍ ስድስት ሰዎች የገቡበት አለመታወቁ ተገለጸ፡፡
የቱኒዚያ የባህር ጠረፍ ጠባቂዎች ወደ ጣሊያን የባህር ጠረፍ በማምራት ላይ በነበረ የጀልባ አደጋ የሠባት…
ሳዑዲ ዓረቢያ ለ2034 ዓለም ዋንጫ 5 ትሪሊየን ዶላር መደበች
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሳዑዲ ዓረቢያ በፈረንጆቹ 2034 ለምታስተናግደው የዓለም ዋንጫ 5 ትሪሊየን ዶላር መመደቧ ተገለጸ።
ለውድድሩ 10 ዓመታት የመዘጋጃ ጊዜ ያላት ሳዑዲ ዓረቢያ ከወዲሁ በርካታ ተግባራትን እያከናወነች መሆኑ ተሰምቷል።
ከተግባራዊ እርምጃዎቹ…
አፍሪካ በጸጥታው ምክር ቤት ቋሚ መቀመጫ ይኖራታል – አንቶኒዮ ጉተሬዝ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አፍሪካ በተባበሩት መንግስታት ጸጥታው ምክር ቤት ቋሚ መቀመጫ እንዲኖራት ለማድረግ በቁርጠኝነት አንቶኒዮ ጉተሬዝ አስታወቁ፡፡
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ የስልጣን ዘመናቸው ከመጠናቀቁ በፊት አፍሪካ በፀጥታው…
ሩሲያ ከዩክሬን ለተቃጣባት ጥቃት አጸፋ እንደምትሰነዝር ዛተች
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሩሲያ መንግስት ዩክሬን በአሜሪካ ሰራሽ አርሚ ታክቲካል ሚሳኤል ሲስተም የረጅም ርቀት ሚሳኤል በወታደራዊ አየር ማረፊያ ላይ ለሰነዘረችው ጥቃት አጸፋዊ ምላሽ እንደሚሰምትሰጥ አስታወቀች።
ሩሲያ ይህንን የገለጸቸው ዩክሬን ትናንት…
ተመድ በጋዛ አስቸኳይ ተኩስ አቁም እንዲደረግ ውሳኔ አሳለፈ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ጠቅላላ ጉባኤ በእስራኤልና በሃማስ መካከል የተኩስ አቁም እንዲደረግና የታገቱ ሰዎች ያለ ቅድመ ሁኔታ እንዲለቀቁ የውሳኔ ሃሳብ አሳለፈ።
ይህ የውሳኔ ሃሳብ በ158 ድምጽ ድጋፍ እና በ13 ድምጸ ተዓቅቦ…
የኤፍቢአይ ዳይሬክተር ስልጣን ሊለቁ ነው
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ የፌዴራል ምርመራ ቢሮ (ኤፍቢአይ) ዳይሬክተር ክርስቶፎር ሬይ አዲሱ ተመራጭ ዶናልድ ትራምፕ ነጩ ቤተ-መንግስት ከመግባታቸው በፊት ስልጣናቸውን ሊለቁ መሆኑ ተሰምቷል፡፡
ዳይሬክተሩ በፈረንጆቹ 2017 ዶናልድ ትራምፕ ፕሬዚዳንት በነበሩበት…
ሜታ ኩባንያ ለዶናልድ ትራምፕ በዓለ ሲመት 1 ሚሊየን ዶላር ለገሰ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌስቡክ፣ ዋትስአፕ እና ኢንስታግራም እናት ኩባንያ የሆነው ሜታ ለተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በዓለ ሲመት 1 ሚሊየን ዶላር ለግሷል።
የገንዘብ ልገሳ የተደረገው የኩባንያው ዋና ስራ አስፈጻሚ ማርክ ዙከርበርግ…
በመታጠቢያ ቤት ወድቀው ጉዳት የደረሰባቸው የብራዚሉ ፕሬዚዳንት ከህመማቸው ማገገማቸው ተሰማ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብራዚሉ ፕሬዚዳንት ሉዊዝ ኢናሲዮ ሉላ ዳ ሲልቫ በአንጎል ውስጥ የደም መፍሰስ ምክንያት ቀዶ ጥገና ከተደረገላቸው በኋላ በመልካም ጤንነት ላይ መሆናቸው ተሰምቷል፡፡
የ79 ዓመቱ ዳሲልቫ በዋና ከተማዋ ብራዚሊያ ውስጥ ከጥቂት ሳምንታት በፊት…