Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
ዘር ማጥፋት ላይ ያተኮረ የጥላቻ ንግግርን ለመግታት የጋራ ጥረት እንዲደረግ ጥሪ ቀረበ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዘር ማጥፋት ላይ ያተኮረ የጥላቻ ንግግርን ለመግታት የጋራ ጥረት እንዲደረግ የአፍሪካ ሕብረት ልዩ መልዕክተኛ አዳማ ዴንግ ጥሪ አቀረቡ፡፡
በኪጋሊ በተካሄደው ዓለም አቀፍ የዘር ማጥፋት መከላከል ጉባዔ ላይ የተሳተፉት አዳማ ዴንግ÷ በፈረንጆቹ…
በሱዳን በደረሰ የቦምብ ጥቃት የ28 ሰዎች ህይዎት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሱዳን ዋና ከተማ ካርቱም በነዳጅ ማደያ ላይ በደረሰ የቦምብ ጥቃት 28 ሰዎች ሲሞቱ 37 ሰዎች ቆስለዋል፡፡
የደቡብ ካርቱም የድንገተኛ አደጋ ክፍል በሰጠው መግለጫ በነዳጅ ማደያው ላይ በተወረወረ ቦምብ ነው አደጋው የደረሰው፡፡
ይህም የ28…
ዶናልድ ትራምፕ አሜሪካ ለዩክሬን የምታደርገውን ድጋፍ ሊቀንሱ እንደሚችሉ አመለከቱ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ስልጣን ሲረከቡ ሀገራቸው ለዩክሬን የምታደርገውን ድጋፍ ሊቀንሱ እንደሚችሉ አስታውቀዋል፡፡
ትናንት ምሽት ከኤንቢሲ የቴሌቪዥን ጣቢያ ጋር ቆይታ ያደረጉት ትራምፕ÷ ወደ ነጩ ቤተ መንግስት በተመለሱበት…
ሩሲያ የኦርሺኒክ ሚሳኤልን ለቤላሩስ እንደምታስታጥቅ አስታወቀች
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሩሲያ በቅርቡ ይፋ ያደረገችውን የመካከለኛ ርቀት ተምዘግዛጊ ኦርሺኒክ ሚሳኤል ለጎረቤቷ ቤላሩስ ልታስታጥቅ እንደሆነ አስታወቀች።
የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከቤላሩሱ አቻቸው አሌክሳንደር ሉካሼንኮ ጋር በሜነስክ ተወያይተዋል።
በውይይቱ…
የሶማሊያ መንግስት ወደ ጁባላንድ የሚደረጉ በረራዎችን ከለከለ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሊያ መንግስት ወደ ጁባላንድ ክልል ኪስማዮ የሚደረጉ በረራዎችን መከልከሉን አስታወቀ።
የሶማሊያ መንግስት የበረራ ክልከላውን ያሳለፈው ከጁባላንድ ክልል ያጋጠመውን ፖለቲካዊ ተቃውሞ ተከትሎ መሆኑ ተመላክቷል፡፡
ምንጮችን ጠቅሶ ኢስት አፍሪካ…
ኢትዮጵያ ያስመዘገበችው እድገት አስደናቂ ነው – ፕሬዚዳንት ፑቲን
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ኢትዮጵያ ባለፉት ዓመታት ያስመዘገበችው እድገት አስደናቂ መሆኑን ተናገሩ፡፡
ፕሬዚዳንት ፑቲን በ15ኛው የሩሲያ ኢንቨስትመንት ፎረም ላይ ባደረጉት ንግግር፥ አፍሪካ እና ሩሲያ ስላላቸው የጠበቀ ግንኙነት ገለጻ…
ሩሲያና ዩክሬንን ለማሸማገል የሚያስችል መነሻ ሀሳብ ተቀረጸ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ እና ዩክሬንን ለማደራደር ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ያዋቀሩት ቡድን ሁለቱን ወገኖች ለማሸማገል የሚያስችል መነሻ ሀሳብ መቅረጹ ተነገረ።
በሶስት የዶናልድ ትራምፕ አዳራዳሪ የቡድን አባላቶች በተዘጋጀው መነሻ ሀሳብ ሀገራቱን…
ናሚቢያ የመጀመሪያ ሴት ፕሬዚዳንቷን መረጠች
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከየደቡብ ምዕራብ አፍሪካ ህዝቦች ድርጅት (ስዋፖ) ኔቱምቦ ናንዲ-ንዳይትዋህ ካለፈው ሣምንት አወዛጋቢ ምርጫ በኋላ የናሚቢያ የመጀመሪያዋ ሴት ፕሬዚዳንት ሆነው ተመርጠዋል።
የሀገሪቱ ምርጫ ኮሚሽን፥ ተመራጯ ፕሬዚዳንት ኔቱምቦ ናንዲ-ንዳይትዋህ ከ57…
ሶማሊላንድ እና አሜሪካ የሁለትዮሽ ትብብራቸውን ለማጠናከር ያለመ ውይይት አካሄዱ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሶማሊላንድ እና አሜሪካ የሁለትዮሽ ትብብራቸውን ለማጠናከር እና በቀጣናው ሰላም ማስፈንን ያለመ ውይይት አካሂደዋል፡፡
በአሜሪካ የሶማሊያ አምባሳደር ሪቻርድ ሪሌይ እና የምስራቅ አፍሪካ የፀጥታ ግብረ ሀይል ኮማንደር ሜጀር ጄኔራል ብሪያን ቲ ካሽ ማን…
የአየር ንብረት ለውጥ መዘዝ – የተዛባ የዝናብ ሁኔታ፣ ከፍተኛ ሙቀትና ድርቅ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአየር ንብረት ለውጥ ዓለምን ወደተለዋዋጭ የዝናብ ሁኔታዎች፣ ከፍተኛ ሙቀትና የድርቅ ጊዜያት እየከተታት መሆኑ ተጠቆመ፡፡
የተባበሩት መንግስታት የዓየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ በሳዑዲ አረቢያ ሪያድ እየተካሄደ ነው፡፡
ጉባኤው በተለይ በረሃማነት…