Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
የአፍሪካ ፔንግዊን ዝርያ በ2036 ሙሉ በሙሉ ሊጠፋ እንደሚችል ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ፔንግዊን ዝርያ በፈረንጆቹ 2036 ሙሉ በሙሉ ሊጠፋ እንደሚችል በርድ ላይፍ ሳውዝ አፍሪካ የተባለ ግብረሰናይ ድርጅት አስታወቀ፡፡
የድርጅቱ ተወካይ ከርት ማርቲን ለስፑትኒክ እንደገለፁት÷ በደቡብ እና በደቡብ ምዕራብ አፍሪካ የሚገኙ ብርቅዬ…
አሜሪካ ለታይዋን የ385 ሚሊየን ዶላር የጦር መሳሪያ ሽያጭ ውል አጸደቀች
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ለታይዋን የ385 ሚሊየን ዶላር የጦር መሳሪያ ሽያጭ ውል ማጽደቋን አስታውቃለች፡፡
የጦር መሳሪያ ሽያጩ የኤፍ-16 ተዋጊ ጄት መለዋወጫ እቃ፣ የራዳር ሥርዓትና የወታደራዊ መገናኛ ግብዓቶችን ያካተተ ነው ተብሏል፡፡
የአሜሪካ መከላከያ…
የሶሪያ ጦር በአሌፖ ግዛት ጥቃት በፈፀሙ አማፂያን ላይ እርምጃ እየወሰደ መሆኑ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕሬዚዳንት በሽር አል አሳድ ጦር በሶሪያ ሰሜን ምዕራብ በምትገኘው አሌፖ ግዛት በተለያዩ ከተሞች የሽብር ጥቃት በፈፀሙ አማፂያን ላይ እርምጃ እየወሰደ መሆኑ ተገለፀ፡፡
በውጭ ሀይሎች እንደሚደገፉ የሚነገርለላቸው እና ሃያት ታህሪር አል አልሻም…
ሩሲያና ቻይና በጃፓን ባሕር የጋራ የአየር ላይ ቅኝት አደረጉ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያና ቻይና በጃፓን ባሕር የጋራ የአየር ላይ ቅኝት ማድረጋቸውን የቻይና መካላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
በቦምብ ጣይ አውሮፕላኖች የተደረገው የጋራ የአየር ላይ ቅኝቱ የሀገራቱ ዓመታዊ የትብብር እቅድ ማዕቀፍ አካል መሆኑ ተገልጿል፡፡
ሩሲያና…
ፕሬዚዳንት ፑቲን አዲሱ የኦርሺኒክ ሚሳኤል ጥቅም ላይ እንደሚውል ገለፁ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ዩክሬን በሀገራቸው ላይ ለምትሰነዝረው ጥቃት አፀፋ ለመስጠት አዲሱ የኦርሺኒክ ሚሳኤል ጥቅም ላይ እንደሚውል ገለፁ፡፡
ፕሬዚዳንቱ ይህን የገለፁት የዩክሬንን ትንኮሳ ተክትሎ ዲፕማሲያዊ ድጋፍ ለማግኘት በወዳጅ…
ሩሲያ በዩክሬን የሃይል መሰረተ ልማት ላይ ከባድ ጥቃት መፈጸሟ ተነገረ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በዩክሬን የሃይል መሰረተ ልማት ላይ ከባድ ፍንዳታዎች የተሰሙበት ጥቃት መፈጸሟን የሀገሪቱ ኢነርጂ ሚኒስትር ኽርማን ሃሉሼንኮ አስታውቀዋል፡፡
ከጥቃቱ ቀደም ብሎ የዩክሬን አየር ሃይል በመላው ሀገሪቱ የሚሳኤል ስጋት እንዳለ ማስጠንቀቂያ…
የሩሲያ ማዕከላዊ ባንክ የአሜሪካ ዶላር ግዢ እንዲቋረጥ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ማዕከላዊ ባንክ የአሜሪካ ዶላር ግዢ ከዛሬ ጀምሮ ማቆሙን አስታወቀ፡፡
የሩሲያ ባንክ እንዳስታወቀው፥ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በሀገር ውስጥ ምንዛሪ ላይ የሚደረጉ የውጭ ምንዛሪ ግዢዎችን የገበያውን ተለዋዋጭነት ለመቀነስ የዶላር…
አሁን ያለው የሶማሊያ የፌዴራል መንግስት ሀገሪቱን ወደ ቀውስ እያመራት ነው- የሀገሪቱ የፓርላማ አባላት
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አሁን ያለው የሶማሊያ መንግስት አስተዳደር ሀገሪቷን ወደ ለየለት ቀውስ እየከተታት ነው ሲሉ የሀገሪቱ የፓርላማ አባላት ገለጹ፡፡
የፓርላማ አባላቱ ÷ የፌዴራል መንግስቱ የሀገሪቱን ህገ-መንግስት በመጣስ፣ የፖለቲካ ትርፍ ለማግኘት ወታደራዊ አፈናዎችን…
የእስራኤልና ሂዝቦላህ የተኩስ አቁም ስምምነት መተግበር ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤልና ሂዝቦላህ በትናትናው ዕለት ባደረጉት የተኩስ አቁም ስምምነት መሰረት ዛሬ መተግበር መጀመሩ ተሰምቷል፡፡
የእስራኤል የጸጥታ ካቢኔ ትናንት ባደረገው ምክክር የተኩስ አቁም ስምምነቱ እንዲደረስ መወሰኑ ይታወቃል፡፡
የእስራኤልና ሂዝቦላህ…
እስራኤልና ሊባኖስ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ደረሱ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል ከሊባኖስ ጋር የተኩስ አቁም ስምምነት መድረሷ ተሰምቷል፡፡
በዚህም በጋዛ ጦርነት ከተቀሰቀሰበት ጊዜ አንስቶ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን ህይዎት ለነጠቀው በእስራኤል እና በሊባኖስ ሂዝቦላ መካከል የተፈጠረው ግጭት እንዲያበቃ መንገዱ…