Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
አይሲሲ በጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታኒያሁ ላይ የእስር ማዘዣ ቆረጠ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፉ ወንጀለኞች ፍርድ ቤት (አይሲሲ) በእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታኒያሁ እና በቀድሞ የእስራኤል መከላከያ ሚኒስትር ዮአቭ ጋላንት ላይ የእስር ማዘዣ ቆረጠ።
ከእስራኤል ባለስልጣናት በተጨማሪ እስራኤል ባለፈው ሃምሌ ወር በጋዛ…
የፎርድ ኩባንያ ከ4 ሺህ በላይ ሰራተኞችን ሊቀንስ ነው
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ግዙፉ የመኪና አምራች ኩባንያ የሆነው ፎርድ በእንግሊዝ እና በሌሎች የአውሮፓ ሀገራት ከ4 ሺህ በላይ ሰራተኞችን ሊቀንስ መሆኑን አስታወቀ፡፡
ኩባንያው ሰራተኞቹን ለመቀነስ የወሰነው ባጋጠመው ዝቅተኛ የገበያ ትስስር ምክንያት የኤሌክትሪክ መኪኖች…
ዩክሬን ሩሲያን በሚሳኤል እንድትመታ አሜሪካ የሰጠችውን ፈቃድ እቃወማለሁ- ቱርክ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱርኩ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጣይፕ ኤርዶኻን ሀገራቸው ዩክሬን ሩሲያን በሚሳኤል እንድትመታ አሜሪካ የሰጠችውን ፈቃድ እውቅና እንደማትሰጥ አስታወቁ፡፡
ፕሬዚዳንቱ ይህ የአሜሪካ ድርጊት ዓለምን ወደ አዲስ እና ከፍተኛ ጦርነት የሚመራ ነው ብለዋል፡፡…
ሩሲያ ዩክሬን በአሜሪካ ሚሳኤል ለፈጸመችው ጥቃት የአጸፋ ርምጃ እንደምትወስድ አስታወቀች
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ዩክሬን በአሜሪካ ሰራሽ ረጅም ርቀት ተወንጫፊ ሚሳኤል በሞስኮ ላይ ለፈጸመችው ጥቃት አጸፋዊ ርምጃ እንደምትወስድ አስታውቃለች፡፡
ዩክሬን የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በሰጡት ፍቃድ መሠረት አሜሪካ ሰራሽ ሚሳኤሎችን በትናንትናው ዕለት ወደ…
ዩክሬን አሜሪካ ሰራሽ ረጅም ርቀት ሚሳኤል ወደ ሩሲያ አስወነጨፈች
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩክሬን የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በሰጡት ፍቃድ መሠረት አሜሪካ ሰራሽ ሚሳኤሎችን ወደ ሩሲያ ማስወንጨፏን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ዩክሬን ወደ ብሪያንስክ ግዛት ካስወነጨፈቻቸው ሚሳኤሎች አምስቱ በሩሲያ ጦር የከሸፉ መሆኑን…
አሜሪካ እስራኤል እና ሂዝቦላን ለማሸማገል ልዩ መልዕክተኛዋን ወደ ቤሩት ላከች
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሊባኖስ የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ አሞስ ሆችስቴይን እስራኤል እና ሂዝቦላ የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲያደርጉ ለማሸማገል ቤሩት ገብተዋል፡፡
ልዩ መልዕክተኛው በቤሩት ቆይታቸው የሁለቱን ተፋላሚ ሃይሎች ባለስልጣናት እንደሚኒጋግሩ ይጠበቃል፡፡…
ኢ-ፍትሐዊ አካሄዶችን ለመፍታት ቅንጅት ያስፈልጋል- ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም የሚታዩ ኢ-ፍትሐዊ አካሄዶችንና ጦርነቶችን ለመፍታት ሀገራት በጋራ ሊሠሩ እንደሚገባ የቻይና ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ አሳሰቡ።
ፕሬዚዳንቱ በብራዚል ሪዮ ዲጄኔሮ እየተካሄደ በሚገኘው የቡድን 20 አባል ሀገራት ስብሰባ ላይ ባደረጉት ንግግር…
የሶማሊላንድ የቀድሞ ፕሬዚዳንት የቀብር ሥነ-ስርዓት ተፈጸመ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊላንድ የቀድሞ ፕሬዚዳንት አሕመድ ሞሃመድ የቀብር ሥነ-ስርዓት ተፈጽሟል፡፡
በስነ-ሥርዓት ላይ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ አደም ፋራህን…
በዴልሂ የተከሰተው የአየር ብክለት ከተማዋን ጨለማ አልብሷታል
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በህንድ ዋና ከተማ ዴልሂ የተፈጠረው የአየር ብክለት ከተማዋን ጭጋግ በማልበስ ለእንቅስቃሴ አዳጋች ሁኔታ መፍጠሩ ተነገረ፡፡
መረጃዎች እንደሚያመለክቱት የዴልሂ ከተማ የዓለም ጤና ድርጅት ለመተንፈስ አዳጋች ነው በሚል ካስቀመጠው የአየር ብክልት ደረጃ…
ባይደን በሩሲያ ላይ ጥቃት እንዲፈጸም ፈቃድ ሲሰጡ እጃችንን አጣጥፈን አንቀመጥም – ቭላድሚር ፑቲን
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ዩክሬን ከአሜሪካ የተሰጣትን ረጅም ርቀት ተወንጫፊ ሚሳኤሎችን ሩሲያን ለመምታት እንድትጠቀምበት ፍቃድ ሰጥተዋል።
በዚህ ጉዳይ ላይ ምላሽ የሰጡት የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ሞስኮ ተገቢ ምላሽ እንደምትሰጥ…