Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
አሜሪካ በሁቲ አማጺያን ይዞታዎች የአየር ጥቃት ፈፀመች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አሜሪካ በየመን የሁቲ አማፂያን ይዞታዎች ላይ የአየር ድብደባ መፈፀሟን ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ገለፁ፡፡
ፕሬዚዳንት ትራምፕ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው፤ የሁቲ አማጺያን በአሜሪካ አውሮፕላኖች ላይ ሚሳይሎችን በመተኮስ በቀይ ባህር በሚንቀሳቀሱ…
ኢጋድ በደቡብ ሱዳን ጉዳይ አስቸኳይ የመሪዎች ጉባዔ አካሄደ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 43ኛው የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) የመሪዎች ጉባዔ ተካሂዷል፡፡
በበይነ መረብ የተካሄደው የመሪዎች ጉባዔ በደቡብ ሱዳን ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ያተኮረ እንደነበር ተገልጿል፡፡
በጉባዔው የኢጋድ ዋና ፀሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ…
በፕሬዚዳንት ትራምፕ የፖሊስ ኦፊሰርነት ሹመት የተሰጠው የካንሰር ታማሚ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለ13 ዓመቱ የካንስር ታማሚ ታዳጊ የፖሊስ ኦፊሰርነት ሹመት በመስጠት የልጅነት ህልሙ እውን እንዲሆን ማድረጋቸው የዓለምን ትኩረት ስቧል፡፡
ዲጄ ዳንኤል የተባለው የ13 ዓመት ታዳጊ ህልሙ የፖሊስ ባለሙያነት…
በሰው ሠራሽ አስተውሎት የተከናወነው የቀዶ ጥገና ሕክምና …
አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቻይና ለመጀመሪያ ጊዜ በሰው ሠራሽ አስተውሎት (ኤ አይ) የጉሮሮ ቀዶ ሕክምና ማድረጓን አስታውቃለች፡፡
የቀዶ ጥገና ሕክምናው የተከናወነው በቻይና ዥንያንግ ግዛት በሚገኝ አንድ የጉሮሮ ታካሚ ግለሰብ ላይ ነው፡፡
የጉሮሮ ቀዶ ጥገና ሕክምናው…
የሶማሊያ ካቢኔ የኢጋድ የማቋቋሚያ ስምምነትን ለሀገሪቱ ፓርላማ መራ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሊያ መንግስት ካቢኔ የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) ማቋቋሚያ ስምምነትን በመደገፍ በሀገሪቱ ፓርላማ እንዲጸድቅ መምራቱ ተገልጿል፡፡
ኢጋድ የሶማሊያ ካቢኔን ውሳኔ ተከትሎ ባወጣው መግለጫ÷ ውሳኔው ለቀጣናው ትብብርና…
አሜሪካ ከዩክሬን ጋር የምታደርገውን የደህንነት መረጃ ልውውጥ አቋረጠች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አሜሪካ ከዩክሬን ጋር ስታደርግ የቆየችውን የወታደራዊ ደህንነት መረጃ ልውውጥ ማቋረጧን አስታወቀች።
ዋሽንግተን እና ኬቭ የሩሲያ-ዩክሬን ጦርነት ከተጀመረ ወዲህ የወታደራዊ ደህንነት መረጃዎችን ሲለዋወጡ መቆየታቸው ተነግሯል።…
ዩክሬን ወደ ሰላም ድርድር ለመምጣት ዝግጁ እንደሆነች ማረጋገጧን ፕሬዚዳንት ትራምፕ ገለጹ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የሩሲያ ዩክሬን የሰላም ስምምነትን ከግብ ለማድረስ ወደ ድርድር ጠረጴዛው ለመምጣት ዩክሬን ዝግጁ መሆኗን የሚገልጽ ደብዳቤ ከዩክሬኑ ፕሬዚዳንት ቮሎዲሚር ዘለንስኪ እንደደረሳቸው ገለጹ።
ፕሬዚዳንት ትራምፕ…
የዓለም ሥርዓት ወደ ብዝኃ-መር መቀየር አለበት – ቻይና
አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓለም ሥርዓት ከአንድ ብቻ መር ወደ ብዝኃ-መር መቀየር እንዳለበት ቻይና አስገነዘበች፡፡
የሀገሪቱ ከፍተኛ ምክር ቤት ዓመታዊ ጉባዔውን ማካሄድ ጀምሯል።
በዚሁ ወቅት የቻይና ጠቅላይ ሚኒስትር ሊ ኪያንግ እንዳሉት፤ ሀገራቸው የተሻለ ዓለም…
በጃፓን በተቀሰቀሰው የሰደድ እሳት ከ4 ሺህ በላይ ሰዎች ከቤት ንብረታቸው ተፈናቀሉ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጃፓን የተከሰተው ሰደድ እሳት በግማሽ ክፍል ዘመን ታይቶ የማይታወቅና ለመቆጣጠር አስቸጋሪ እንደሆነ ተገልጿል፡፡
ሰደድ እሳቱን ለማጥፋት 2 ሺህ የሚሆኑ የአየር እና የምድር የእሳት አደጋ ሰራተኞች ጥረት እያደረጉ ቢሆንም÷ ለመቆጣጠር አዳጋች…
አሜሪካ ለዩክሬን የምታደርገውን ወታደራዊ ድጋፍ ለጊዜው ማቋረጧን አስታወቀች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሀገራቸው ለዩክሬን የምታደርገው ወታደራዊ ድጋፍ በጊዜያዊነት እንዲቋረጥ መወሰናቸው ተገልጿል።
ውሳኔው ፕሬዚዳንት ትራምፕ ከዩክሬን አቻቸው ቮሎድሚር ዘለንስኪ ጋር ከቀናት በፊት በነጩ ቤተመንግስት…