Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

እስራኤል የሂዝቦላህን ዋና ቃል አቀባይ መግደሏን አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራኤል መከላከያ ሚኒስቴር የሂዝቦላህ የሚዲያ ሃላፊ የሆነውን ሞሃመድ አፊፍ ሰይድን መግደሉን አስታውቋል፡፡ የእስራኤል ጦር በማዕከላዊ ቤሩት እና በሰሜን ጋዛ የሚፈጽመው የአየር ጥቃት ተጠናክሮ መቀጠሉ ተመላክቷል፡፡ ጦሩ በዛሬው ዕለት…

ሩሲያ የዩክሬን የሀይል ማመንጫ ጣቢያዎችን ደበደበች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩክሬን-ሩሲያ ጦርነት በይፋ ከተጀመረ ወዲህ ሩሲያ ከፍተኛ የተባለውን የአየር ድብደባ የዩክሬን የሀይል ማመንጫዎችን ኢላማ በማድርግ ጥቃት መፈጸሟ ተነገረ፡፡ በዚህም ሩሲያ 120 ሚሳኤሎችን እንዲሁም 90 ሰው አልባ አውሮፕላኖችን በመጠቀም በሁሉም…

የዓለም ጤና ድርጅት የኩፍኝ በሽታ እየጨመረ ሊሄድ እንደሚችል አመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት የኩፍኝ በሽታ ካለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጸር በ20 በመቶ መጨመሩን አስታውቋል፡፡ ድርጅቱ በፈረንጆች 2023 ከ10 ሚሊየን በላይ ሰዎች በኩፍኝ መያዛቸውን አስታውሶ ካለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጸር ዘንድሮ ከ20 በመቶ በላይ መጨመሩን…

የአሜሪካ እና የቻይና ፕሬዚዳንቶች ፔሩ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን እና የቻይና አቻቸው ሺ ዢንፒንግ በእስያ ፓስፊክ የኢኮኖሚክ ትብብር ጉባዔ ለመሳተፍ ፔሩ ሊማ ገቡ፡፡ ፕሬዚዳንቶቹ ሊማ ሲደርሱ በፔሩ አቻቸው ዲና ቦሉአርቴ  ደማቅ አቀባባል ተደርጎላቸዋል፡፡ በስልጣን ዘመን…

ኤሎን መስክ ከተመድ የኢራን ልዩ መልዕከተኛ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 47ኛው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ሆነው በተመረጡት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር የመንግስት አፈፃፀም ክፍል ሃላፊ በመሆን የተሾሙት ኤሎን መስክ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) የኢራን ልዩ መልዕከተኛ አሚር ሰኢድኢራቫኒ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በግልጽ…

በሞቃዲሾ በደረሰ የቦምብ ጥቃት የሶስት ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሊያ ዋና ከተማ ሞቃዲሾ በደረሰ የቦምብ ጥቃት የሶስት ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለፀ፡፡ በሞቃዲሾ መንገድ ዳር የደረሰው የቦምብ ፍንዳታ የደህንነት አባላት መኪና ላይ ያነጣጠረ እንደነበር የተገለፀ ሲሆን፤ በፍንዳታው ሁለት የፀጥታ አካላት እና አንድ…

ፕሬዚዳንት ባይደን ትራምፕን በዋይት ሃውስ ተቀበሉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በዋይት ሃውስ ለዶናልድ ትራምፕ አቀባበል አድርገዋል፡፡ በዚሁ ወቅትም ፕሬዚዳንት ባይደን “ዶናልድ ትራምፕ እንኳን ተመልሰው መጡ” በማለት የመልካም ምኞት መልዕክታቸውን በመግለጽ ነው አቀባበል ያደረጉላቸው፡፡…

ፕሬዚዳንት ኤርዶኻን ሀገራቸው ከእስራኤል ጋር ያላትን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ማቋረጧን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ቱርክ ከእስራኤል ጋር ያላትን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ማቋረጧን የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ረሲፕ ጣይብ ኤርዶኻን አስታወቁ፡፡ ፕሬዚዳንቱ በሰጡት መግለጫ÷ የቱርክ ሪፐብሊክ ለረጅም ጊዜ ከእስራኤል ጋር ንግግር እንዳልነበረው አስታወሰው፤ አሁን ላይ ዲፕለማሲያዊ…

አሜሪካ በሩሲያ ድንበር አቅራቢያ አዲስ የሚሳኤል ማዘዣ ጣቢያ ከፈተች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በሩሲያ ድንበር አቅራቢያ አዲስ የሚሳኤል ይዞታ ማቋቋሟን አስታወቀች፡፡ በሰሜን ምዕራብ ፖላንድ እና በባልቲክ ባህር አጠገብ በምትገኘው ሬዲዚኮ ከተማ የተገነባው አዲሱ የባላስቲክ ሚሳኤል ወታደራዊ ማዘዣ ጣቢያ በማዕከላዊ አውሮፓ የመጀመሪያው…

የሁቲ አማጺ ቡድን በአሜሪካ የጦር መርከቦች ላይ ጥቃት ፈጸመ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በየመን የሚንቀሳቀሰው የሁቲ አማጺ ቡድን በሁለት የአሜሪካ የጦር መርከቦች ላይ በድሮን እና በሚሳዔል የታገዘ ጥቃት መፈጸሙ ተነገረ። ቡድኑ ንብረትነታቸው የአሜሪካ የሆኑ የጦር አውሮፕላን ተሸካሚ የሆነችውን መርከብ ጨምሮ በሁለት መርከቦች ላይ ጥቃት…