Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
ሃማስ እስራኤላዊያን ታጋቾችን ሙሉ ለሙሉ ካለቀቀ የተኩስ አቁም ስምምነቱ ይቋረጣል – ፕሬዚዳንት ትራምፕ
የፍልስጤሙ ታጣቂ ቡድን ሃመስ እስራኤላዊያን ታጋቾችን ሙሉ ለሙሉ የማይለቅ ከሆነ የተደረሰውን የተኩስ አቁም ስምምነት በማቋረጥ ዳግም ጦርነት እንደሚከፈት የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ተናገሩ፡፡
የበርካታ ንጹሃንን ሕይወት የቀጠፈውና ሚሊየኖችን ከቤት ንብረታቸው ያፈናቀለው የእስራኤል-ሃማስ…
”ጦርነት እንዲቆም እፈልጋለሁ” ሲሉ ፑቲን ለአሜሪካ አቻቸው ገለጹ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የሩሲያው አቻቸው ቭላድሚር ፑቲንን ጦርነት ማስቆም በሚቻሉባቸው ጉዳዮች ላይ በስልክ መምከራቸውን ተሰምቷል፡፡
ኒዮርክ ፖስትን ጠቅሶ ኣናዶሉ ኤጀንሲ እንደዘገበው፥ ሁለቱ መሪዎች በምን ጉዳይ ላይ እንደተስማሙ…
የቀድሞ የናሚቢያ ፕሬዚዳንት ከዚህ አለም በሞት ተለዩ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ (ኤፍ ኤም ሲ) የቀድሞ የናሚቢያ ፕሬዚዳንት ሳም ኑጆማ በ95 አመታቸው ከዚህ አለም በሞት መለያታቸውን የወቅቱ ፕሬዚዳንት ናንጎሎ ሙቡምባ አስታውቀዋል፡፡
ናሚቢያ በፈረንጆቹ 1990 ነጻነቷን ካወጀች በኋላ የሀገሪቱ የመጀመሪያው ፕሬዚዳንት የነበሩት ሳም…
ሃማስ ተጨማሪ ሶስት እስራኤላዊያን ታጋቾችን ለቀቀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሃማስ የተኩስ አቁም ስምምነቱን ተከትሎ ታግተው የቆዩ ተጨማሪ ሶስት የእስራኤል ዜጎችን መልቀቁን አስታወቀ፡፡
ታጋቾቹ ወደ ቀይ መስቀል ከመተላለፋቸው በፊት በማዕከላዊ ጋዛ በሚገኘው እና ዴይር አል ባላህ በተሰኘው አካባቢ ለዓለም አቀፍ ሚዲያዎች…
ሂዝቦላህ የሊባኖስ መንግስት አካል መሆን የለበትም አለች አሜሪካ
አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሊባኖሱ ታጣቂ ቡድን ሂዝቦላህ የሊባኖስ መንግስት መዋቅር አካል መሆን እንደሌለበት አሜሪካ አስታወቀች፡፡
በመካከለኛው ምስራቅ የአሜሪካ ም/ልዩ መልዕክተኛ ሞርጋን ኦርቴጋስ በሰጡት መግለጫ÷ሂዝቦላህ አዲስ በሚዋቅረው የሊባኖስ…
በብራዚል አነስተኛ አውሮፕላን አውቶብስ ላይ ተከስክሳ የ2 ሰዎች ሕይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በብራዚል ሳዖ ፖሎ ከተማ አነስተኛ አውሮፕላን በህዝብ ማመላላሻ ተሽከርካሪ ላይ ተከስክሳ የሁለት ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተሰምቷል፡፡
በትራፊክ በምትጨናነቀው የብራዚሏ ግዙፏ ከተማ ሳዖ ፖሎ አውሮፕላኗ በህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ ላይ ተከስክሳ በእሳት…
ሜክሲኮ 10 ሺህ ወታደሮቿን በአሜሪካ አዋሳኝ ድንበር ላይ አሰማራች
አዲስ አባ፣ ጥር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የታሪፍ ዛቻን ተከትሎ ሜክሲኮ 10 ሺህ ወታደሮችን በዩናይትድ ስቴትስ አዋሳኝ ድንበር ላይ ማሰማራቷን አስታወቀች፡፡
የሜክሲኮ ፕሬዚዳንት ክላውዲያ ሼንቦም ትዕዛዝ ማስተላለፋቸውን ተክትሎ የሀገሪቱ ብሄራዊ ጦር…
ፍልስጤማውያን ግዛታቸውን ለማንም አሳልፈው አይሰጡም- መሃሙድ አባስ
አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፍልስጤማውያን ስለ ግዛታቸው ተስፋ አይቆርጡም ሲሉ የፍልስጤም ፕሬዚዳንት መሃሙድ አባስ ገለጹ፡፡
መሃሙድ አባስ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ÷ዩናይትድ ስቴትስ ጋዛ ሰርጥን በጊዜያዊነት በመቆጣጠር መልሳ መገንባት ትፈልጋለች ማለታቸውን ተከትሎ…
በስዊድን በደረሰ የሽብር ጥቃት የ11 ሰዎች ሕይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በስዊዲን ኦሬብሮ ከተማ ትምህርት ቤት ላይ በደረሰ የሽብር ጥቃት የ11 ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡
ጥቃቱ የተፈጸመው አንድ መሳሪያ የታጠቀ ግለሰብ በኦሬብሮ የአዋቂዎች ትምህርት ቤት በመግባት በከፈተው ተኩስ መሆኑን የከተማዋ ፖሊስ አስታውቋል፡፡…
አሜሪካ ጋዛን መልሳ መገንባት ትፈልጋለች አሉ ፕሬዚዳንት ትራምፕ
አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ በእስራኤል-ጋዛ ጦርነት ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡
መሪዎቹ ውይይታቸውን አስመልክተው በነጩ ቤተ-መንግስት በጋራ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ÷ አሜሪካ ጋዛን በመረከብ…