Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

የትጥቅ ግጭቶችን ማስወገድ ንፁኃንን ለመጠበቅ የተሻለ መፍትሄ መሆኑን ቻይና አስገነዘበች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትጥቅ ግጭቶችን ማስወገድ ለሰላማዊ ሰዎች ጥበቃ የተሻለው መፍትሄ ነው ሲሉ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) የቻይና ቋሚ መልዕክተኛ ፉ ኮንግ ተናገሩ። የተመድ ፀጥታ ምክር ቤት በትጥቅ ግጭቶች ውስጥ የዜጎችን ጥበቃ…

በጋና የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ለመገንባት የተለያዩ ኩባንያዎች እየተፎካከሩ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጋና የመጀመሪያውን የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ለመገንባት እስከ ፈረንጆቹ ታህሳስ ወር ድረስ አንድ ኩባንያን እንደምትመርጥ የኢነርጂ ሚኒስቴር ገልጿል።   የፈረንሣይ ኢዲኤፍ፣ መሰረቱን አሜሪካ ያደረገው ኑስካል ፓወር እና ሬግናም…

የደቡብ አፍሪካ ሀገራት ለኤልኒኖ ቀውስ 5 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር የይገባናል ጥያቄ አነሱ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ አፍሪካ ሀገራት ለኤልኒኖ የአየር ንበረት ቀውስ 5 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር የይገባናል ጥያቄ ማንሳታቸው ተሰምቷል፡፡ የደቡባዊ አፍሪካ ልማት ማህበረሰብ (ኤስኤዲሲ) የዝናብ እጥረትና ድርቅን የሚያስከትለው ኤልኒኖ እና መሰል የአየር ንብረት…

መሃመድ ሞክበር የኢራን ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢራኑ መንፈሳዊ መሪ አያቶላህ አሊ ሃሚኒ መሃመድ ሞክበርን የኢራን ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት አድርገው ሾመዋል፡፡ መሃመድ ሞክበር በሄሊኮፕተር አደጋ ሕይወታቸው ያለፉት ፕሬዚዳንት ኢብራሂም ራይሲ ምክትል እንደነበሩ ይታወሳል፡፡ በተመሳሳይ አደጋ…

ፕሬዚዳንት ኢብራሂም ራይሲ በሄሊኮፕተር አደጋ ህይወታቸው አለፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ኢብራሂም ራይሲና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትራቸው ሁሴን አሚራብዶላሂን በሄሊኮፕተር አደጋ ህይወታቸው ማለፉ ተረጋገጠ። በትናንትናው ዕለት በደረሰው የሄሊኮፕተር መከስከስ አደጋ በሄሊኮፕተሩ ውስጥ የነበሩ አራት ሰዎች መሞታቸውን…

“የኢራኑን ፕሬዚዳንት ጨምሮ ከፍተኛ የሀገሪቱ ባለስልጣናትን አሳፍሯል” የተባለ ሄሊኮፕተር መከስከሱ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) “የኢራኑን ፕሬዚዳንት ኢብራሂም ራይስን ጨምሮ ከፍተኛ የሀገሪቱን ባለስልጣናት አሳፍሯል” የተባለ ወታደራዊ ሄሊኮፕተር በምሥራቅ አዘርባጃን መከስከሱን መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል፡፡ እንደ ቴህራን ታይምስ ዘገባ በበረራ ላይ የነበሩት…

እንግሊዝ ከአልኮል መጠጥ ጋር በተያያዘ ችግር በዓመት 27 ቢሊየን ፓውንድ ታወጣለች ተባለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እንግሊዝ በመጠጥ ለሚመጣ የጤና እና ማህበራዊ ጉዳት በዓመት 27 ቢሊየን ፓውንድ እንደምታወጣ አዲስ ጥናት አመላከተ። ችግሩ በብሔራዊ የጤና አገልግሎት፣ በማህበራዊ አገልግሎት፣ በወንጀል የፍትህ ስርዓት እና በገበያ ዋጋ ላይ የ37 በመቶ ጭማሪ…

እንግሊዝ ከአልኮል መጠጥ ጋር በተያያዘ ችግር በዓመት 27 ቢሊየን ፓውንድ ታወጣለች ተባለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እንግሊዝ በመጠጥ ለሚመጣ የጤና እና ማህበራዊ ጉዳት በዓመት 27 ቢሊየን ፓውንድ እንደምታወጣ አዲስ ጥናት አመላከተ። ችግሩ በብሔራዊ የጤና አገልግሎት፣ በማህበራዊ አገልግሎት፣ በወንጀል የፍትህ ስርዓት እና በገበያ ዋጋ ላይ የ37 በመቶ ጭማሪ…

የብራዚልና የደቡብ አፍሪካ መሪዎች በ’ዘለንስኪ የሰላም ጉባዔ’ እንደማይሳተፉ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብራዚል ፕሬዚዳንት ሉዊዝ ኢናሲዮ ሉላ ዳ ሲልቫ እና የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎዛ የዩክሬን ፕሬዚዳንት ቮሎዶሚር ዘለንስኪ ባዘጋጁት የሰላም ጉባዔ ላይ እንደማይሳተፉ ተነገረ። የሰላም ጉባዔው ከዩክሬን ጋር ጦርነት ውስጥ የገባችውን…

አሜሪካ ለጋዛ የሰብዓዊ ድጋፍ መግባቱን ማረጋገጧን አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ለጋዛ የሰብዓዊ ድጋፍ ተሽከርካሪዎች በጊዜያዊ ተንሳፋፊ የተሸከርካሪ ማቆሚያ ሥፍራ በኩል መግባታቸውን አረጋግጫለሁ ስትል ገልጻለች፡፡ 2 ነጥብ 2 ሚሊየን የሚጠጉ ፍልስጤማውያን የምግብ፣ የመጠለያ እና ሌሎች እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸውም…