Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

ሰሜን ኮሪያ የአጭር ርቀት ተወንጫፊ ሚሳኤሎች መተኮሷ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ በዛሬው እለት በምስራቅ የባህር ዳርቻዋ ላይ በርካታ የአጭር ርቀት ተወንጫፊ ሚሳኤሎች ወደ ባህር መተኮሷን የደቡብ ኮሪያ ወታደራዊ ኃይል አስታወቀ። የደቡብ ኮሪያ የጥምር ጦር ኃላፊዎች ሚሳኤሎቹ የተተኮሱት ከምስራቃዊ የባህር ጠረፍ…

90 በመቶ የሚሆነው የሩሲያና ቻይና ግብይት በሀገራቱ መገበያያ ገንዘብ መፈጸሙ ተነገረ 

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 90 በመቶ የሚሆነው የሩሲያና ቻይና ግብይት በሀገራቱ መገበያያ ገንዘብ የተፈጸመ መሆኑን የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ገለፁ፡፡ ፕሬዚዳንት ፑቲን ለሁለት ቀናት ይፋዊ የስራ ጉብኝት ትናንት ቤጂንግ የገቡ ሲሆን ከቻይናው አቻቸው ዢ ጂንፒንግ ጋር…

የሩሲያ የማጥቃት ዘመቻ መበርታቱን ተከትሎ የዩክሬን ወታደሮች ማፈግፈጋቸው ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ የማጥቃት ዘመቻ መበርታቱን ተከትሎ ዩክሬን ወታደሮቿን ከካርኪቭ ግዛት ድንበር አካባቢ ከሚገኙ በርካታ መንደሮች እንዲያፈገፍጉ ማድረጓ ተገለጸ፡፡ የዩክሬን ጦር ቃል አቀባይ እንደተናገሩት፤ ወታደሮቹ በከባድ ተኩስ ውስጥ…

አሜሪካ ከ1 ቢሊየን ዶላር በላይ የሚያወጣ ጦር መሳሪያ ለእስራኤል ልትልክ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን አስተዳደር ከአንድ ቢሊየን ዶላር በላይ የሚያወጣ ጦር መሳሪያና ተተኳሽ ለእስራኤል ለመላክ ማቀዱን አስታውቋል።   የባይደን አስተዳደር ከ1 ቢሊየን ዶላር በላይ የሚያወጣ ጦር መሳሪያ ወደ እስራኤል…

የቦይንግ ኩባንያ በድጋሚ ክስ ሊቀርብበት ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቦይንግ ኩባንያ ካሳ ለመክፈል የገባውን ስምምነት በመጣስ ከተጎጂ ቤተሰቦች ጋር ከህግ ውጭ ስምምነት ለማደረግ መሞከሩን ተከትሎ ክስ ሊቀርብበት መሆኑን የአሜሪካ ፍትህ ዲፓርትመንት አስታወቀ፡፡ የአሜሪካ የፍትህ ዲፓርትመንት ዐቃቤ ሕጎች በፈረንጆቹ…

አሜሪካ ከቻይና በሚገቡ የኤሌክትሪክ መኪናዎች ቀረጥን በሶስት እጥፍ አሳደገች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕሬዚዳንት ጆ ባይደን አስተዳደር ከቻይና በሚገቡ የኤሌክትሪክ መኪናዎች፣ በፀሃይ ብርሃን የሚሰሩ ባትሪዎች እንዲሁም ብረቶች ላይ የሚጣለውን ቀረጥ በሶስት እጥፍ መጨመሩን አስታውቋል፡፡ በተለይም በድንበር በሚገቡ የቻይና የኤሌክትሪክ መኪናዎች ላይ…

የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዩክሬን ገቡ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን አሜሪካ ለዩክሬን ያላትን ድጋፍ ለመግለጽ በድንገተኛ ዲፕሎማሲያዊ ጉብኝት ኪዬቭ ገቡ፡፡ ሌሊቱን ከፖላንድ በባቡር ተጉዘው ኪዬቭ የገቡት ሚኒስትሩ አሜሪካ በከባድ ሁኔታ ውስጥ ላሉት ዩክሬናውያን ያላትን…

በደቡብ አፍሪካ የሕንጻ መደርመስ አደጋ ከደረሰ 5 ቀናት በኋላ ሠራተኞች በሕይወት ተገኙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ አፍሪካ የሕንጻ መደርመስ አደጋ ከደረሰ ከአምስት ቀናት ቆይታ በኋላ ሠራተኞች በሕይወት መገኘታቸው ተሰምቷል፡፡ በደቡብ አፍሪካ ጆርጅ ከተማ ከአምስት ቀናት በፊት በግንባታ ላይ የነበረ ግዙፍ ሕንጻ የመደርመስ አደጋ ደርሶበት እንደነበር…

በደቡባዊ ብራዚል የጎርፍ መጥለቅለቅ ስጋት መጨመሩ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በብራዚል ደቡባዊ ሪዮ ግራንዴ ዶ ሱል ግዛት የጎርፍ አደጋ 143 የሚሆኑ ሰዎችን ህይወት ከቀጠፈ ሁለት ሳምንታት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ተጨማሪ የጎርፍ አደጋ ይከሰታል የሚል ስጋት መጨመሩ ተገልጿል። ለስጋቱ መጨመር በአካባቢው የውሀ ሙላት ታይቶ…

በኢንዶኔዥያ በተከሰተ የጎርፍ አደጋ የ41 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢንዶኔዥያ በተከሰተው የጎርፍ አደጋ የ41 ሰዎች ህይወት ማለፉን የሀገሪቱ አደጋ ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ አደጋው በሀገሪቱ ለሰዓታት የዘለቀውን ዝናብ ተከትሎ የተከሰተ ሲሆን፤ በሱማትራ ደሴት ውስጥ በሚገኙ ሁለት ወረዳዎች ላይ ከፍተኛ ጉዳት አድርሷል…