Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

ሃማስ የቀረበውን የተኩስ አቁም ስምምነት ሃሳብ ተቀብያለሁ አለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃማስ በግብጽ እና ኳታር የቀረበውን የጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነት የውሳኔ ሃሳብ መቀበሉን አስታውቋል። ውሳኔው የእስራኤል ጦር በምሥራቅ ራፋህ የሚገኙ 100 ሺህ በላይ ዜጎች አካባቢውን ለቀው እንዲወጡ ማሳሰቡን ተከትሎ የተወሰነ ነው ተብሏል፡፡…

ፑቲን ታክቲካል የኒውክሌር ጦር መሳሪያ ልምምድ እንዲደረግ ትዕዛዝ ሰጡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ታክቲካል (ስልታዊ) የኒውክሌር ጦር መሳሪያ ልምምድ እንዲደረግ ለሀገሪቱ ጦር ትዕዛዝ መስጠታቸው ተሰምቷል፡፡ ልምምዱ አንዳንድ ምዕራባውያን ባለስልጣናት የሚሰነዘሩትን ጠብ አጫሪ መግለጫ እና ዛቻ ተከትሎ…

እስራኤል በምሥራቅ ራፋህ የተጠለሉ ጋዛውያን እንዲወጡ አሳሰበች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምሥራቅ ራፋህ የተጠለሉ ጋዛውያን አካባቢውን ለቀው እንዲወጡ የእስራኤል ጦር አሳሰበ፡፡ በአካባቢው ውጥረት የነገሰው በጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነትን ለማስፈን እና ታጋቾችን ለማስፈታት ያለሙ ንግግሮች ሊቋረጡ መሆናቸውን ተከትሎ ነው ተብሏል፡፡…

በቻይና በአውራ ጎዳና መደርመስ የ19 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና ለቀናት የጣለውን ከባድ ዝናብ ተከትሎ በጉዋንግዶንግ ግዛት በአውራ ጎዳና ላይ በደረሰ የመደርመስ አደጋ የ19 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገልጿል፡፡ በአደጋው ጉዳት የደረሰባቸው ሌሎች 30 ሰዎች ወደ ሆስፒታል መወሰዳቸው…

በኮሎምቢያ ሄሊኮፕተር ተከስክሶ የ9 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜናዊ ኮሎምቢያ ገጠራማ ስፍራ ላይ በተከሰተ የሄሊኮፕተር መከስከስ አደጋ የ9 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለፀ፡፡ የኮሎምቢያ ጦር ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው÷ ሄሎኮፕተሯ በሰሜናዊ ኮሎምቢያ የሽምቅ ተዋጊዎችን እና የአደንዛዥ እፅ አዘዋዋሪዎችን…

በኬንያ የኪጃቤ ግድብ መደርመስ ባስከተለው የጎርፍ አደጋ ከ45 በላይ ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ኬንያ በጣለው ተከታታይ ከባድ ዝናብ አሮጌው የኪጃቤ የውኃ ግድብ መደርመስ ባስከተለው የጎርፍ አደጋ በካሙቹሪ መንደር የ45 ሰዎችን ሕይወት ቀጠፈ፡፡ የሀገሪቱ ባለስልጣናት እንዳሉት፤ አደጋው ያጋጠመው በአካባቢው የጣለውን ከባድ ዝናብ…

ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ አሜሪካ የቻይናን ዕድገት በበጎ ማየት እንዳለባት አስገነዘቡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በራሷ የምትተማመን፣ ግልፅ እና የበለፀገች አሜሪካን በማየቷ ቻይና ደስ እንደሚላት ሁሉ አሜሪካም የቻይናን ዕድገት በአዎንታዊ መልኩ ማየት እንደሚጠበቅባት ፕሬዚዳንት ሺ አስገነዘቡ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ…

በኬንያ በተከሰተው የጎርፍ አደጋ ቢያንስ የ32 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ በተከሰተውና የሀገሪቱን ሰፊ ግዛት ባካለለው የጎርፍ መጥለቅለቅ አደጋ ምክንያት ቢያንስ የ32 ሰዎች ህይወት ማለፉንና ሁለት ሰዎች ደግሞ መጥፋታቸው ተነግሯል፡፡ በጎርፍ አደጋው 103 ሺህ 500 ሰዎችለጉዳት መጋለጣቸውም ተጠቁሟል።…

አሜሪካ ለዩክሬን የረጅም ርቀት ተምዘግዛጊ ሚሳኤሎችን መስጠቷ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ለዩክሬን የረጅም ርቀት ተምዘግዛጊ ባለስቲክ ሚሳኤሎችን መስጠቷ ተሰምቷል፡፡ ዩክሬን የረጅም ርቀት ተምዘግዛጊ ባለስቲክ ሚሳኤሎችን በሩሲያ ላይ ቢያንስ አንድ ጊዜ መጠቀም መጀመሯን የአሜሪካ ባለስልጣናት ማረጋገጣቸውም ነው የተገለጸው፡፡…

ሩሲያና ዩክሬን ለመጀመሪያ ጊዜ ፊት ለፊት ተገናኝተው ድርድር አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ እና ዩክሬን ለመጀመሪያ ጊዜ ፊት ለፊት ተገናኝተው ድርድር ማካሄዳቸው ተሰማ፡፡ ጦርነት ውስጥ የገቡት ሀገራቱ ፊት ለፊት በመገናኘት ድርድር ያደረጉት በኳታር አሸማጋይነት መሆኑ ተገልጿል፡፡ በፊት ለፊት ድርድሩም በጦርነቱ ምክንያት…