Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
በአፍሪካ ከሰሃራ በታች ባለው ክፍል በ2024 የተሻለ የኢኮኖሚ ዕድገት ይመዘገባል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ከሰሃራ በታች ባለው ክፍል በፈረንጆቹ 2024 ካለፈው ዓመት የተሻለ የኢኮኖሚ ዕድገት ይመዘገባል ተብሎ እንደሚጠበቅ የዓለም ባንክ ገለጸ።
ባንኩ አዲስ ባወጣው ሪፖርት በጥናቱ የደረሰበትን ቅድመ-ግምት ይፋ አድርጓል።
በሪፖርቱም…
ደቡብ ኮሪያ ሁለተኛውን ወታደራዊ የስለላ ሳተላይት አመጠቀች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ ኮሪያ ሁለተኛውን ወታደራዊ የስለላ ሳተላይት ከአሜሪካ ፍሎሪዳ ኬኔዲ የጠፈር ማዕከል በተሳካ ሁኔታ ማምጠቋን የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር ገልጿል፡፡
ሚኒስቴሩ አያይዞም የመጠቀው የስለላ ሳተላይት በ45 ደቂቃ ውስጥ ወደ ምህዋሩ መድረሱን…
በሞዛምቢክ በጀልባ መስጠም አደጋ ከ90 በላይ ሰዎች ሕይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሞዛምቢክ ሰሜናዊ የባህር ዳርቻ በተከሰተ የጀልባ መስጠም አደጋ ከ90 በላይ ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡
በሞዛምቢክ የናምፑላ ግዛት ባለስልጣናት÷ ጀልባዋ 130 የሚሆኑ ሰዎችን አሳፍራ እንደነበርና ከአደጋውም አምስት ሰዎች መትረፋቸውን ተናግረዋል፡፡…
እስራኤል ወደ ጋዛ የእርዳታ ማስተላለፊያ አዲስ መስመሮችን ልትከፍት መሆኗን ገለጸች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል ተጨማሪ ሰብዓዊ እርዳታ ወደ ጋዛ ማድረስ የሚያስችሉ ሁለት መስመሮች እንዲከፈቱ መወሰኗን ገልጻለች።
በሰሜን ጋዛ የሚገኘው የኤረዝ መግቢያ ጦርነቱ ከተጀመረ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ እንደሚከፈት የተገለጸ ሲሆን፤ የአሽዶድ ወደብም ለሰብአዊ…
በታይዋን በተከሰተ የመሬት መንቀጥቀጥ የ4 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ በመቶዎች መቁሰላቸው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በታይዋን በተከሰተ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ የአራት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ 711 ሰዎች ላይ የመቁሰል አደጋ መድረሱ ተገልጿል፡፡
የታይዋን ምስራቃዊ የባህር ጠረፍ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከጠዋቱ ሁለት ሰዓት ገደማ በሬክተር…
ሩሲያ ከሞስኮ ጥቃት ጋር በተያያዘ አሜሪካን ጨምሮ በምዕራባውያን ላይ ምርመራ ጀመረች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ መርማሪ ኮሚቴ በቅርቡ በሞስኮ ከደረሰው ጥቃት ጋር በተያያዘ በአሜሪካ እና ሌሎች ምዕራባውያን ሀገራት ላይ ምርመራ መጀመሩን አስታውቋል፡፡
“ዩክሬን አቀናብራዋለች ከተባለው ጥቃት ጋር በተያያዘ አሜሪካ እና ምዕራባውያን እጃቸው አለበት ወይ”…
ፖፕ ፍራንሲስ በጋዛ የሰብዓዊ ድጋፍ እንዲደረግ ጥሪ አቀረቡ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሮማ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ፖፕ ፍራንሲስ በትንሳኤ በዓል በጋዛ የሰብዓዊ ድጋፍ እንዲደረግ ጥሪ አቅርበዋል፡፡
ፖፕ ፍራንሲስ የትንሳዔ በዓልን ምክንያት በማድረግ ሰላም ላይ ትኩረት ያደረገ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
በመልዕክታቸውም…
የካናዳ ናያግራ ግዛት የሚከሰተውን የፀሀይ ግርዶሽ ተከትሎ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጀ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የካናዳ ናያግራ ግዛት በፈረንጆቹ ሚያዝያ 8 የሚከሰተውን የፀሀይ ግርዶሽ ተከትሎ በታዋቂው የናያግራ ፏፏቴ ዙሪያ ብዙ ሰዎች ሊሰበሰቡ እንደሚችሉ በመገመት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አውጇል፡፡
በናያግራ ግዛት የአካባቢው ሊቀመንበር ጂም ብራድሌይ በሰጡት…
በደቡብ አፍሪካ የ45 ሰዎች ሕይወት ካለፈበት አደጋ የ8 ዓመት ልጅ በሕይወት ተገኘች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ አፍሪካ የ45 ሰዎችን ሕይወት ከቀጠፈው የተሽከርካሪ አደጋ የስምንት ዓመት ልጅ በሕይወት መገኘቷ ተሰምቷል፡፡
ከቦትስዋና ዋና ከተማ ጋቦሮኔ ወደ ሞሪያ ከተማ ሲጓዝ የነበረ አውቶቡስ ተገልብጦ የ45 ሰዎች ሕይወት ማለፉን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡…
ቻይና 6 ስፍራዎችን በዩኔስኮ የዓለም መልክዓ ምድር ቅርስነት አስመዘገበች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ስድስት ስፍራዎችን በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ ሳይንስና ባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) የዓለም መልክዓ ምድር ቅርስነት ማስመዝገቧን አስታውቃለች፡፡
የዩኔስኮ ስራ አስፈፃሚ ቦርድ በዓለም መልክዓ ምድር ቅርስ ዘርፍ ተጨማሪ 18 ስፍራዎች…