Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
የኬንያ አየር መንገድ ከፈረንጆቹ 2017 ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ ማትረፉን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ካሉት ትላልቅ አየር መንገዶች መካከል አንዱ የሆነው የኬንያ አየር መንገድ ከፈረንጆቹ 2017 ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ ትርፍ ማግኘቱን ገልጿል፡፡
የአየር መንገዱ ሊቀመንበር ማይክል ጆሴፍ በፈረንጆቹ 2023 የተገኘው 80 ሚሊየን ዶላር ትርፍ…
ፕሬዚዳንት ፑቲን የሰብዓዊነትና የምህረት ጥሪ አቀረቡ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሞስኮ ከደረሰው የሽብር ጥቃት በኋላ የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን የሰብአዊነት እና የምህረት ጥሪ አቅርበዋል፡፡
በክሮከስ የከተማ አዳራሽ የተፈፀመውን ጥቃት ተከትሎ ፕሬዚዳንቱ ዛሬ ባደረጉት ንግግር የሰብዓዊነት እና የምህረት አስተሳሰቦች…
ኬንያ ከ18 ሺህ በላይ የምሽት ቤቶች እንዲዘጉ አደረገች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬንያ መንግስት ከ18 ሺህ በላይ በሚሆኑ የምሽት ቤቶች እና የመጠጥ አምራቾች ላይ እርምጃ መወሰዱን አስታውቋል፡፡
እርምጃው የሀገሪቱ መንግስት የአልኮሆል እና አደንዛዥ ዕፅ ሱሰኝነት ለመከላከል የሚያደርገው ጥረት አካል መሆኑ ነው የተገለለፀው፡፡…
በአሜሪካ ከባልቲሞር ድልድይ መደርመስ ጋር ተያይዞ ወንዝ ውስጥ የጠፉ ሰዎችን ፍለጋ ቀጥሏል
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የባልቲሞር ድልድይ መደርመስ ጋር ተያይዞ የነፍስ አድን ሰራተኞች ወንዝ ውስጥ የጠፉ ሰዎችን በመፈለግ ላይ መሆናቸው ተገለጸ፡፡
በአሜሪካ ባልቲሞር ከተማ ውስጥ የሚገኘው ትልቅ ድልድይ ኮንቴይነር በጫነ መርከብ ተገጭቶ…
የመንግሥታቱ ድርጅት ያጸደቀው የጋዛ የተኩስ አቁም ውሳኔ ዓለም አቀፍ ይሁንታ አገኘ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) በጋዛ የተኩስ አቁም እንዲደረግ ያቀረበው የውሳኔ ሐሳብ በተለያዩ ሀገራት መሪዎች ተቀባይነት አገኘ፡፡
በውሳኔ ሐሳቡ ላይ በነበረው ውይይት 14 ሀገራት በጋዛ የተኩስ አቁም እንዲደረግ ተመድ ያቀረበውን ጥሪ…
የጸጥታው ምክር ቤት በጋዛ የተኩስ አቁም እንዲደረግ ውሳኔ አሳለፈ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት የጸጥታው ምክር ቤት በጋዛ የተኩስ አቁም እንዲደረግ የሚያስችል ውሳኔ አሳልፏል፡፡
የተኩስ አቁም እንዲደረግ የቀረበው የውሳኔ ሃሳብ በ14 የድጋፍ ድምጽ የጸደቀ ሲሆን÷አሜሪካ በውሳኔው ላይ ድምጸ ተዓቅቦ ማድረጓ ተመላክቷል፡፡…
ሩሲያ የሽብር ጥቃት ፈጽመዋል ባለቻቸው አራት ግለሰቦች ላይ ክስ መሰረተች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ፍርድ ቤት ከቀናት በፊት በሞስኮ አቅራቢያ ክሮከስ ከተማ የኮንሰርት አዳራሽ ውስጥ በተፈፀመውን የሽብር ጥቃት እንዳለበት የተጠረጠሩ አራት ግለሰቦች ላይ ክስ መስርቷል፡፡
ተጠርጣሪዎች ዳሌርዦን ሚርዞዬቭ፣ ሳይዳክራሚ ሙሮዳሊ፣ ሻምሲዲን…
የመንግሥታቱ ድርጅት እስራኤልና ሃማስ ተኩስ እንዲያቆሙ ጥሪ አቀረበ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋዛ የሰብዓዊ ድጋፍ ለማቅረብ እንዲቻል እስራኤል እና ሃማስ ተኩስ እንዲያቆሙ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጥሪ አቀረበ፡፡
የድርጅቱ ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ባሳለፍነው ቅዳሜ የእስራኤልና ሃማስን ጦርነት ሸሽተው ከግማሽ በላይ የጋዛ ሕዝብ…
ዩክሬን በሁለት የሩሲያ መርከቦች ላይ የአየር ጥቃት መፈጸሟን አስታወቀች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩክሬን በክረሚያ ግዛት በሚገኘው የጥቁር ባህር ላይ በወሰደችው የአየር ጥቃት አዞቭ እና ያማል የተባሉ ሁለት የሩሲያ መርከቦችን መምታቷን የሀገሪቱ ጦር አስታውቋል፡፡
ከመርከቦቹ በተጨማሪ የሩሲያ የባህር ኃይል በጥቁር ባህር ውስጥ የሚጠቀመበትን…
በሩሲያ ከተፈፀመው ጥቃት ጋር በተያያዘ 11 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩሲያ መዲና ሞስኮ አቅራቢያ በምትገኘው ክሮከስ ከተማ በሙዚቃ ኮንሰርት እየተካሄደበት በነበረ አዳራሽ ውስጥ ከተፈፀመው ጥቃት ጋር በተያያዘ የተጠረጠሩ 11 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለጸ።
በጥቃቱ የሞቱት ሰዎች ቁጥር እስካሁን 143…