Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

በሩሲያ ከተፈፀመው ጥቃት ጋር በተያያዘ 11 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩሲያ መዲና ሞስኮ አቅራቢያ በምትገኘው ክሮከስ ከተማ በሙዚቃ ኮንሰርት እየተካሄደበት በነበረ አዳራሽ ውስጥ ከተፈፀመው ጥቃት ጋር በተያያዘ የተጠረጠሩ 11 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለጸ። በጥቃቱ የሞቱት ሰዎች ቁጥር እስካሁን 143…

በሞስኮ በተፈፀመ ጥቃት የ60 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩሲያ መዲና ሞስኮ በሙዚቃ ኮንሰርት አዳራሽ በተፈፀመ የጅምላ ተኩስ በርካቶች መገደላቸው እና መቁሰላቸው ተሰምቷል፡፡ በጥቃቱ እስካሁን የ60 ሰዎች ሕይወት ያለፈ ሲሆን÷ ከ100 በላይ የሚሆኑት ደግሞ መቁሰላቸው ነው የተገለፀው፡፡…

በጋዛ የተኩስ አቁም ዙሪያ ላይ የቀረበው ረቂቅ የውሳኔ ሃሳብ በፀጥታው ምክር ቤት ውድቅ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ የተዘጋጀውና በአሜሪካ አማካኝነት የቀረበው ረቂቅ የውሳኔ ሃሳብ በተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት ውድቅ መደረጉ ተገለጸ፡፡ የፀጥታው ምክር ቤት በኒውዮርክ በሚገኘው የመንግስታቱ ድርጅት ዋና መስሪያ ቤት…

ውሃን ለመቆጠብ፣ ጥራቱን ለማሳደግና አቅርቦቱን ለማረጋገጥ ባለድርሻ አካላት ሀላፊነታቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ውሃን ለመቆጠብ፣ ጥራቱን ለማሳደግና አቅርቦቱን ለማረጋገጥ ባለድርሻ አካላት ሀላፊነታቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ። በየዓመቱ በፈረንጆቹ መጋቢት 22 የሚከበረው የዓለም የውሃ ቀን “ውሃ ለሰላም” በሚል መሪ ሀሳብ እየተከበረ ይገኛል፡፡ የዓለም የውሃ…

አሜሪካ የነዳጅ ተጠቃሚ መኪኖችን መጠን የሚገድብ ህግ ይፋ አደረገች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕሬዚዳንት ጆ ባይደን አስተዳደር የነዳጅ ተጠቃሚ መኪኖችን መጠን የሚገድብ ህግ ይፋ ማድረጉን አስታውቋል፡፡ ሕጉ በፈረንጆቹ 2032 ከአሜሪካ መኪኖች 56 በመቶ የሚሆኑት የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች እንዲሆኑ የሚያደርግ ሲሆን አላማውም የኤሌክትሪክ…

ሩሲያ የታገደው ሀብቷን በተመለከተ የአውሮፓ ህብረት ዕቅድን አወገዘች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ የታገዱ የሩሲያ ንብረቶች ላይ የአውሮፓ ህብረት የያዘውን ዕቅድ አውግዛለች፡፡ ክሬምሊን የአውሮፓ ህብረት የውጭ ፖሊሲ ኃላፊ ጆሴፍ ቦሬል እንዳይንቀሳቀሱ የታገዱ የሩሲያ ንብረቶችን ለዩክሬን የጦር መሳሪያ መግዣነት እንዲውሉ ያቀረቡት ሀሳብ…

የብራዚል የቀድሞ ፕሬዚዳንት ከኮቪድ ክትባት ጋር በተያያዘ ክስ ተመሰረተባቸው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብራዚል የቀድሞ ፕሬዚዳንት ጄር ቦልሶናሮ የኮቪድ ክትባት መረጃ በማጭበርበር ወንጀል በፖሊስ ክስ ተመስርቶባቸዋል፡፡ ቦልሶናሮ የኮቪድ 19 ክትባት በፈረንጆቹ 2021 በብራዚሏ ሳኦ ፖሎ ከተማ እንደወሰዱ የህክምና ማስረጃቸው ቢገልፅም፤…

የሃማስ ከፍተኛ ወታደራዊ አዛዥ በእስራኤል ጦር መግደሉን አሜሪካ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራኤል ጦር የሃማስ ከፍተኛ ወታደራዊ አዛዥ ማርዋ ኢሳን መግደሉን የአሜሪካ ብሔራዊ ደህንነት አማካሪ ጄክ ሱሊቫን አረጋግጠዋል፡፡ ወታደራዊ መሪው የተገደለው እስራኤል ኑዜይራት በተባለ አካባቢ በፈፀመችው የአየር ድብደባ መሆኑን ባለስልጣኑ…

ሩሲያ ብሄራዊ ጥቅሟን ለማስከበር የራሷን አማራጭ ትወስዳለች- ፕሬዚዳንት ፑቲን

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ብሄራዊ ጥቅሟን ለማስከበር የራሷን አማራጭ ትወስዳለች ሲሉ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ገለጹ፡፡ ፑቲን 87 በመቶ ድምጽ በማግኘት የሩሲያን ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ማሸነፋቸውን ተከትሎ በምርጫው ተሳትፎ የነበራቸውን ሩሲውያን አመስግነዋል፡፡…

ሰሜን ኮሪያ በርካታ ባላስቲክ ሚሳኤሎችን ወደ ምስራቅ ባህር መተኮሷ ተሰማ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ለባለ ብዙ ወገን የሚኒስትሮች ስብሰባ ሴኡል መግባታቸውን ተከትሎ ሰሜን ኮሪያ በርካታ የአጭር ርቀት ተወንጫፊ ባላስቲክ ሚሳኤሎችን ወደ ምስራቅ ባህር መተኮሷን የደቡብ ኮሪያ ጦር ተናግሯል፡፡…