Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

ሕብረቱ ከታገዱ የሩሲያ ንብረቶች የሚገኘውን ትርፍ ለዩክሬን ጦር መሳሪያ ግዢ ሊያውል ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ሕብረት በአባል ሀገራቱ እንዳይንቀሳቀሱ ከታገዱ የሩሲያ ንብረቶች የሚገኘውን ትርፍ ዩክሬንን ጦር መሳሪያ ለማስታጠቅ ሊያውል መሆኑ ተሰምቷል፡፡ ሩሲያና ዩክሬን በፈረንጆቹ 2022 የካቲት ወር ላይ ጦርነት ሲጀምሩ ምዕራባውያን ሀገራት የሩሲያ…

አውስትራሊያ ለተመድ የፍልስጤም የእርዳታ ኤጀንሲ የገንዘብ ድጋፍ ልታደርግ መሆኑን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አውስትራሊያ ግንኙነቷን ካቋረጠች ከሁለት ወራት በኋላ ለተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) የፍልስጤም የእርዳታ ኤጀንሲ የምታደርገውን የገንዘብ ድጋፍ ትቀጥላለች ሲሉ የሀገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፔኒ ዎንግ ገልጸዋል። ሚኒስትሯ እስራኤል…

ኔታኒያሁ በራፋህ የሚደረገውን የወታደራዊ ዘመቻ ዕቅድ አፀደቁ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታኒያሁ በሃማስ የቀረበውን የተኩስ አቁም እና የእስረኞች ልውውጥ ሃሳብ ውድቅ በማድረግ በደቡባዊ የጋዛ ከተማ ራፋህ የእስራኤል ጦር ለማካሄድ ያቀደውን ወታደራዊ ዘመቻ ማፅደቃቸው ተነግሯል፡፡ የጠቅላይ…

በሩሲያ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከሶስት ተፎካካሪዎቻቸው ጋር የተፋጠጡበት የፈረንጆቹ 2024 የሩሲያ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ መካሄድ ጀምሯል፡፡ ለቀጣይ ስድስት የስራ ዓመታት ሩሲያን ለማስተዳደር በሚደረገው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ አራት እጩዎች እየተፎካከሩ…

ቻይና የአውሮፓ ህብረት የጋራ ደህንነት መርህን እንዲጠብቅ አሳሰበች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት የጋራ ደህንነት መርህን እንዲጠብቅ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) የቻይና ምክትል ቋሚ መልዕክተኛ ጄንግ ሹዋንግ ጠይቀዋል፡፡ ዲፕሎማቱ በትናንትናው ዕለት በተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት እና በአውሮፓ ህብረት…

በአፍሪካ የግሉ ዘርፍ አረንጓዴ ኢንቨስትመንቶች ላይ ትኩረት እንዲያደርግ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ የግሉ ዘርፍ በአረንጓዴ ኢንቨስትመንቶች ላይ ይበልጥ ትኩረት እንዲያደርግ ጥሪ አቅርቧል፡፡ 6ኛው የአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ በሩዋንዳ ኪጋሊ እየተካሄደ ሲሆን ፥ የግሉ ዘርፍ አረንጓዴ ኢንቨስትመንቶችን…

15 ሰዎችን ጭኖ የነበረ የሩሲያ ወታደራዊ አውሮፕላን ተከሰከሰ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 15 ሰዎችን ጭኖ የነበረ የሩሲያ ወታደራዊ መጓጓዣ አውሮፕላን መከስከሱ ተነገረ። አውሮፕላኑ ከሞስኮ ሰሜን ምስራቅ አቅጣጫ በኢቫኖቫ ክልል አየር ላይ እያለ በእሳት ከተያያዘ በኋላ የመከስከስ አደጋ እንዳጋጠመው ተገልጿል። አይኤል-76 የተሰኘው…

ለጋዛ 200 ቶን የእርዳታ ምግብ የጫነች መርከብ በቆጵሮስ ለመቆየት መገደዷ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ሳይደረስ የረመዳን ፆም በመጀመሩ ለጋዛ 200 ቶን የእርዳታ ምግብ የጫነች መርከብ በቆጵሮስ ለመቆየት መገደዷ ተገልጿል፡፡   የቆጵሮስ መንግስት ቃል አቀባይ ኮንስታንቲኖስ ሌቲምቢዮቲስ ለደህንነት ሲባል…

አሜሪካ ከ3 የፓስፊክ ሀገራት ጋር በጸጥታና ደህንነት ዙሪያ በትብብር ለመስራት ተስማማች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ የቻይናን ተጽዕኖ ለመቋቋም በማለም ከሶስት የፓስፊክ ሀገራት ጋር ከጸጥታና ደህንነት ጋር በተያያዘ በጋራ ለመስራት ስምምነት ማድረጓ ተነግሯል፡፡ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ ከፓላው፣ ከማርሻል ደሴቶች እና…

በአውሮፓ በአየር ንብረት ለውጥ የተነሳ አስከፊ አደጋ እንደሚከሰት ተነገረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አውሮፓ አደጋዎችን ለመቀነስ አስቸኳይ እርምጃ ካልወሰደች በአየር ንብረት ለውጥ የተነሳ አስከፊ አደጋ ሊደርስባት እንደሚችል አዲሱ የአውሮፓ ህብረት ትንታኔ አስጠንቅቋል።   የአውሮፓ የአካባቢ ጥበቃ ኤጀንሲ ባወጣው የመጀመሪያ ሪፖርቱ…