Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

1 ሺህ 446ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል በድምቀት ተከብሮ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 1 ሺህ 446ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል በመላው ኢትዮጵያ በድምቀት ተከብሮ መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አስታውቋል። ፌደራል ፖሊስ በዓሉ በሰላም ተከብሮ እንዲጠናቀቅ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላበረከቱት ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ፣ ለእስልምና…

የዒድ አል ፈጥር በዓልን በቸርነትና በእዝነት ማሳለፍ ይገባል – የፌዴሬሽን ምክር ቤት

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዒድ አል ፈጥር በዓልን በቸርነትና በእዝነት ማሳለፍ እንደሚገባ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ገለጸ፡፡ የፌዴሬሽን ምክር ቤት 1 ሺህ 446ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል፡፡ በመልዕክቱም ሙስሊሙ…

የዒድ አልፈጥር በዓል ተከበረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 1 ሺህ 446ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ተከብሯል። የዒድ አልፈጥር በዓል በመላው ኢትዮጵያ በእምነቱ ተከታዮች ዘንድ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥርዓቶች ነው የተከበረው። በዓሉ በተለያዩ ከተሞች በድምቀት…

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ለዒድ አልፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ 1 ሺህ 446ኛውን የዒድ አልፈጥር በዓልን አስመልክቶ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት አስተላልፈዋል። ፕሬዚዳንቱ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የዒድ አል-ፈጥር በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) 1 ሺህ 446ኛው የዒድ አል-ፈጥር በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ። የጠቅላይ ሚኒስትሩ መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል:- እንኳን ለ1446ኛው የዒድ አል ፈጥር…

ጨረቃ ዛሬ በመታየቷ የዒድ አል-ፈጥር በዓል ነገ ይከበራል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሸዋል ወር ጨረቃ ዛሬ ቅዳሜ በመታየቷ 1 ሺህ 446ኛው የዒድ አል-ፈጥር በዓል ነገ እሁድ መጋቢት 21 ቀን 2017 ዓ.ም እንደሚከበር ተገልጿል። የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሃጂ ኢብራሂም ቱፋ 1 ሺህ 446ኛው…

በረመዳን ወር የተገኘውን መንፈሳዊ በረከት ማስቀጠል ከሁሉም ሙስሊም ይጠበቃል- ጉባዔው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በረመዳን ወር የተገኘውን መንፈሳዊ በረከት፣ ትህትና፣ ፍቅር እና አንድነት ጠብቆ ማስቀጠል ፈጣሪ ከሁሉም ሙስሊም የሚጠብቀው ተግባር ነው ሲል የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ ገለጸ፡፡ ጉባው 1 ሺህ 446ኛው የኢድ አል-ፊጥር በዓልን ምክንያት…

የፖለቲካ ሐሳብ ያለው ቡድን በሰላማዊ መንገድ በፖለቲካው መድረክ እንዲወዳደር በሩ ክፍት ነው – ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግሥት የትኛውም የፖለቲካ ሐሳብ ያለውን ቡድን በሐሳብ ሙግት እና ሰላማዊ መንገድ በፖለቲካው መድረክ እንዲወዳደር በሩን ክፍት አድርጓል ሲሉ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ተስፋዬ…

ኢድ አልፈጥርን የተቸገሩትን በመደገፍ ማክበር እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 1 ሺህ 446ኛው የኢድ አልፈጥር በዓልን አስመልክቶ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሃጂ ኢብራሂም ቱፋ የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በመልዕክታቸውም፤ ሕዝበ ሙስሊሙ በዓሉን ሲያከብር አስተምኅሮቱን…

ሀገራዊ ለውጡን ምክንያት በማድረግ በአዲስ አበባ ሕዝባዊ የስፖርት እንቅስቃሴ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ የሀገራዊ ለውጡን 7ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ በርካታ የሕብረተሰብ ክፍሎች የተሳተፉበት የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በአፍሪካ ኮንቬንሽን ሴንተር አካሄደ። የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር…