የሀገር ውስጥ ዜና በኢ ቢ ኤስ ቴሌቪዥን ‘አዲስ ምዕራፍ” ፕሮግራም ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ ተወሰደ Adimasu Aragawu Apr 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን በኢ ቢ ኤስ ቴሌቪዥን ጣቢያ ‘አዲስ ምዕራፍ’ በተሰኘ ፕሮግራም ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ መውሰዱን አስታወቀ። ባለስልጣኑ ፕሮግራሙ እሑድ መጋቢት 14 ቀን 2017 ዓ.ም ያሰራጨውን ፕሮግራም ከመገናኛ ብዙኃን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን የኮምፒውተር ድጋፍ አደረገ ዮሐንስ ደርበው Apr 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ዘመናዊ እና ከፍተኛ የስራ አቅም ያላቸው የኮምፒውተሮች ድጋፍ አደረገ፡፡ ዛሬ የአስተዳደሩ የስራ ኃላፊዎች በፋና ዋናው መስሪያ ቤት በመገኘት ያደረጉት ድጋፍ የሁለቱን ተቋማት…
የሀገር ውስጥ ዜና ፖለቲካዊ ችግሮችን በጋራ እንፍታ የሚል የመሪ ጥሪ የታየው በዚህ የለውጥ ጊዜ ነው – ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) Adimasu Aragawu Apr 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፖለቲካዊ ችግሮቻችንን በጋራ እንፍታ የሚል የመሪ ጥሪ ሲቀርብ የታየው በዚህ የለውጥ ጊዜ ነው ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ ዓለም አቀፍና የሕዝብ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) ገለጹ። ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) የለውጡ መንግሥት የመጣበትን…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌዴራል መንግሥት በክልሎች ጣልቃ የሚገባበትን ሥርዓት የሚያሻሽለው አዋጅ ጸደቀ Hailemaryam Tegegn Apr 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 22ኛ መደበኛ ስብሰባ የፌዴራል መንግሥት በክልሎች ጣልቃ የሚገባበትን ሥርዓት ለመደንገግ የወጣ ማሻሻያ አዋጅን መርምሮ አጸደቀ፡፡ አዋጁ እስከ አሁን በሥራ ላይ የነበረውን አዋጅ ቁጥር 359/ 1995…
የሀገር ውስጥ ዜና ብልጽግና ፓርቲ ኢትዮጵያን ከተረጂነት ለማላቀቅ የሚያስችሉ በርካታ ስኬቶችን አስመዝግቧል – አቶ አደም ፋራህ Melaku Gedif Mar 31, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብልጽግና ፓርቲ ኢትዮጵያን ከተረጂነት በማላቀቅ ወደ ተሟላ ሉዓላዊነት ለማሸጋገር የሚያስችሉ በርካታ ስኬቶችን ማስመዝገቡን በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም…
የሀገር ውስጥ ዜና የአቪዬሽን ደኅንነት በሚጠናከርበት ስትራቴጂክ ጉዳዮች ዙሪያ ውሳኔዎች ተላለፉ Melaku Gedif Mar 31, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአቪዬሽን ደኅንነት ተጠናክሮ በሚቀጥልበት ስትራቴጂክ ጉዳዮች ዙሪያ ውሳኔዎች መተላለፋቸውን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታውቋል፡፡ አገልግሎት ለፋና ዲጂታል እንደገለጸው÷ የኢትዮጵያ ብሔራዊ የሲቪል አቪዬሽን ሴኪዩሪቲ ኮሚቴ በወቅታዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አባላት ዕጩ መልማይ ኮሚቴን ሰየሙ Melaku Gedif Mar 31, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አባላት ዕጩ መልማይ ኮሚቴን ሰየሙ፡፡ ኮሚቴው በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 102 እና በኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 133/2011 አንቀጽ 5(1)…
የሀገር ውስጥ ዜና ለውጡን ተከትሎ በግብርና ዘርፍ የተመዘገቡ ስኬቶች ኢትዮጵያን ወደ አዲስ ምዕራፍ ያሸጋገሩ ናቸው – ግርማ አመንቴ(ዶ/ር) Melaku Gedif Mar 31, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራዊ ለውጡን ተከትሎ በግብርና ዘርፍ የተመዘገቡ ስኬቶች ኢትዮጵያን ወደ አዲስ ምዕራፍ ያሸጋገሩ መሆናቸውን የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ገለፁ። ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በግብርና ዘርፍ የተመዘገቡ ስኬቶችን አስመልክተው በሰጡት…
የሀገር ውስጥ ዜና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር 6ኛ ዙር የዲፕሎማቶች ስልጠና ተጀመረ Melaku Gedif Mar 31, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የስድስተኛ ዙር ሰልጣኝ ዲፕሎማቶችን ስልጠና በዛሬው ዕለት አስጀምሯል። በመርሐ ግብሩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስን (ዶ/ር) ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡ ስልጠናው ለቀጣይ 4 ወራት…
የሀገር ውስጥ ዜና 1 ሺህ 446ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል በድምቀት ተከብሮ ተጠናቀቀ Yonas Getnet Mar 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 1 ሺህ 446ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል በመላው ኢትዮጵያ በድምቀት ተከብሮ መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አስታውቋል። ፌደራል ፖሊስ በዓሉ በሰላም ተከብሮ እንዲጠናቀቅ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላበረከቱት ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ፣ ለእስልምና…