ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የዒድ አል-ፈጥር በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) 1 ሺህ 446ኛው የዒድ አል-ፈጥር በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ።
የጠቅላይ ሚኒስትሩ መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል:-
እንኳን ለ1446ኛው የዒድ አል ፈጥር…