የሀገር ውስጥ ዜና የፊቼ ጫምባላላ በዓል በስኬት ተጠናቀቀ ዮሐንስ ደርበው Mar 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ የፊቼ ጫምባላላ በዓል በስኬት መጠናቀቁን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ሽመልስ ቶማስ ገለጹ፡፡ በዓሉ በተለይም በሐዋሳ ሶሬሳ ጉዱማሌ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሕዝብ በሚገኝበት የሚከበር በመሆኑ አስቀድሞ ዝግጅት…
የሀገር ውስጥ ዜና ርዕሳነ መስተዳድሮቹ ለፍቼ ጫምባላላ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Adimasu Aragawu Mar 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ፣ የሶማሌ፣ የደቡብ ኢትዮጵያና የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልሎች ርዕሳነ መስተዳድሮች ለሲዳማ ብሄር የዘመን መለወጫ ፍቼ ጫምባላላ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፍቼ ጫምባላላ የአብሮነት እና የህብረ ብሔራዊነት ነፀብራቅ የሆነ ድንቅ በዓል ነው – አቶ አደም ፋራህ Adimasu Aragawu Mar 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ለፍቼ ጫምባላላ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ አቶ አደም ፋራህ በማህበራዊ ትስስር…
የሀገር ውስጥ ዜና ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ከቻይና ብሔራዊ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ጋር በትብብር ለመስራት ተስማማ Adimasu Aragawu Mar 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ከቻይና ብሔራዊ ሬዲዮ እና ቴሌቪዥን ጋር በትብብር ለመስራት ስምምነት አድርጓል። የፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አድማሱ ዳምጠው በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ የባህል ዘርፍ አማካሪ ዣንግ ያዌይን እና በቻይና…
የሀገር ውስጥ ዜና ፊቼ ጫምባላላ የወል ትርክትን ለመገንባት የሚኖረው ሚና ጉልህ ነው – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት Adimasu Aragawu Mar 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፊቼ ጫምባላላ የእርቅ፣ የሰላም፣ የአብሮነት እና የወንድማማችነት እሴቶች ከማጎልበቱ ባሻገር ለሀገር ግንባታና የወል ትርክትን ለመገንባት የሚኖረው ሚና ጉልህ መሆኑን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስቴሩ ለዲፕሎማቲክ ማኀበረሰቡ የኢፍጣር መርሐ- ግብር አካሄደ ዮሐንስ ደርበው Mar 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይሚኒስቴር መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ የዲፕሎማቲክ ማኀበረሰብ የኢፍጣር መርሐ- ግብር አካሄደ፡፡ የኢፍጣር መርሐ- ግብሩ የተካሄደው በስካይላይት ሆቴል መሆኑን ሚኒስቴሩ በማኅበራዊ ትስሥሥር ገጹ አስታውቋል፡፡ በመርሐ-ግብሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Mar 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር አቭርሃም ንጉሤን (ዶ/ር) በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ። ውይይታቸው የኢትዮጵያን እና የእስራኤልን ትብብር በይበልጥ ማጠናከር ላይ ያተኮረ መሆኑ ተገልጿል። አምባሳደሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ታዬ የሥራ ጊዜያቸውን ያጠናቀቁትን በኢትዮጵያ የባንግላዲሽ አምባሳደር አሰናበቱ ዮሐንስ ደርበው Mar 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የሥራ ጊዜያቸውን ያጠናቀቁትን በኢትዮጵያ የባንግላዲሽ አምባሳደር ሲክደር ቦዲሩዝማንን አሰናበቱ። አምባሳደሩ በኢትዮጵያ በነበራቸው ቆይታ እጅግ ደስተኛ እንደነበሩ ጠቅሰው፤ ኢትዮጵያ ታሪካዊና ቀደምት ሀገር መሆኗን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ኬንያ በጉምሩክ ጉዳዮች ላይ በጋራ በሚሠሩበት ሁኔታ ላይ መከሩ abel neway Mar 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ እና በኬንያ መካከል የአንድ አለቅ የድንበር ጣቢያዎችን ለማስፋፋት የሚያስችል ውይይት ተካሄደ፡፡ በውይይቱ ላይ የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን እና የኬንያ ገቢዎች ባለስልጣን እንዲሁም የሀገራቱ ባለድርሻ ተቋማት የተሳተፉበት የአንድ አለቅ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስቴሩ እና ኮሚሽኑ በትብብር በሚሠሩባቸው ጉዳዮች ላይ መከሩ abel neway Mar 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፍትሕ ሚኒስቴር እና የኢትየጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን በቀጣይ በጋራ በሚሠሩባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ ላይም፤ በሽግግር ፍትሕ ትግበራ ሂደት፣ በሁሉን አቀፍ የሰብዓዊ መብት ሀገራዊ ሪፖርት ዝግጅት እና ነፃ የሕግ ድጋፍ…