የሀገር ውስጥ ዜና ጨረቃ ዛሬ በመታየቷ የዒድ አል-ፈጥር በዓል ነገ ይከበራል ዮሐንስ ደርበው Mar 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሸዋል ወር ጨረቃ ዛሬ ቅዳሜ በመታየቷ 1 ሺህ 446ኛው የዒድ አል-ፈጥር በዓል ነገ እሁድ መጋቢት 21 ቀን 2017 ዓ.ም እንደሚከበር ተገልጿል። የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሃጂ ኢብራሂም ቱፋ 1 ሺህ 446ኛው…
የሀገር ውስጥ ዜና በረመዳን ወር የተገኘውን መንፈሳዊ በረከት ማስቀጠል ከሁሉም ሙስሊም ይጠበቃል- ጉባዔው ዮሐንስ ደርበው Mar 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በረመዳን ወር የተገኘውን መንፈሳዊ በረከት፣ ትህትና፣ ፍቅር እና አንድነት ጠብቆ ማስቀጠል ፈጣሪ ከሁሉም ሙስሊም የሚጠብቀው ተግባር ነው ሲል የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ ገለጸ፡፡ ጉባው 1 ሺህ 446ኛው የኢድ አል-ፊጥር በዓልን ምክንያት…
የሀገር ውስጥ ዜና የፖለቲካ ሐሳብ ያለው ቡድን በሰላማዊ መንገድ በፖለቲካው መድረክ እንዲወዳደር በሩ ክፍት ነው – ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) ዮሐንስ ደርበው Mar 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግሥት የትኛውም የፖለቲካ ሐሳብ ያለውን ቡድን በሐሳብ ሙግት እና ሰላማዊ መንገድ በፖለቲካው መድረክ እንዲወዳደር በሩን ክፍት አድርጓል ሲሉ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ተስፋዬ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢድ አልፈጥርን የተቸገሩትን በመደገፍ ማክበር እንደሚገባ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Mar 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 1 ሺህ 446ኛው የኢድ አልፈጥር በዓልን አስመልክቶ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሃጂ ኢብራሂም ቱፋ የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በመልዕክታቸውም፤ ሕዝበ ሙስሊሙ በዓሉን ሲያከብር አስተምኅሮቱን…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገራዊ ለውጡን ምክንያት በማድረግ በአዲስ አበባ ሕዝባዊ የስፖርት እንቅስቃሴ ተካሄደ ዮሐንስ ደርበው Mar 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ የሀገራዊ ለውጡን 7ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ በርካታ የሕብረተሰብ ክፍሎች የተሳተፉበት የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በአፍሪካ ኮንቬንሽን ሴንተር አካሄደ። የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር…
የሀገር ውስጥ ዜና በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የመጋቢት ፍሬዎችና የነገ ተስፋዎችን የሚያወሳ ሕዝባዊ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ተካሄደ ዮሐንስ ደርበው Mar 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል "ትናንት፣ ዛሬና ነገን ለኢትዮጵያ ልዕልና" በሚል መሪ ሐሳብ በተለያዩ ከተሞች የመጋቢት ፍሬዎችና የነገ ተስፋዎችን የሚያወሳ ሕዝባዊ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ተካሄደ፡፡ ከክልል እስከ ከተማ በየደረጃው የሚገኙ…
የሀገር ውስጥ ዜና መጋቢት 24ን ምክንያት በማድረግ ስፖርታዊ እንቅስቃሴ እየተደረገ ነው ዮሐንስ ደርበው Mar 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል መጋቢት 24ን ምክንያት በማድረግ የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎችን ያሳተፈ ስፖርታዊ እንቅስቃሴ እየተደረገ ነው፡፡ መጋቢት 24 ሀገራዊ ለውጡ ዕውን የሆነበት እና የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መሠረት የተጣለበት ዕለትን ምክንያት …
የሀገር ውስጥ ዜና ፊቼ ጫምባላላ የአንድነታችን ወርቃማና ብርቱ ሀብል ነው – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ Abiy Getahun Mar 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ በዓል ፊቼ ጫምባላላ የአንድነታችን ወርቃማና ብርቱ ሀብል ነው ሲሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ገለጹ። የፊቼ ጫምባላላ በዓል ትናንት እና ዛሬ በሀዋሳ ተከብሯል። በዓሉን አስመልክቶ ፕሬዚዳንት ታዬ በማህበራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢ.ቢ.ኤስ ቴሌቪዥን በብርቱካን ተመስገን ዙሪያ ላስተላለፈው ዶክመንተሪ ይቅርታ ጠየቀ abel neway Mar 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢ.ቢ.ኤስ ቴሌቪዥን በብርቱካን ተመስገን ዙሪያ ላስተላለፈው ዶክመንተሪ ይቅርታ ጠይቋል፡፡ የኢቢኤስ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ አማን ፍስሐፅዮን ጉዳዩን አስመልክተው መገለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም በድርጅቱ ውስጥ እና በውጭ የተቀናጀ ሃይል…
የሀገር ውስጥ ዜና የሴቶችን ጥቃት ለፖለቲካ አጀንዳ ማስፈጸሚያ መጠቀም ከሰብዓዊነት ያፈነገጠ ተግባር ነው – ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) ዮሐንስ ደርበው Mar 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሴቶችን ጥቃት ለፖለቲካ አጀንዳ ማስፈጸሚያ መጠቀም ከሰብዓዊነት ያፈነገጠ ተግባር መሆኑን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) ሰሞኑን ብርቱካን ተመስገን ተብላ በምትጠራ…