Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

በጣና ፎረም ዝግጅት ላይ ያተኮረ ውይይት በባህር ዳር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) ለጣና ፎረም እየተደረገ ያለውን ዝግጅት በተመለከተ ከአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ጋር በባህር ዳር ከተማ ተወያዩ፡፡ ሚኒስትሩ በዚሁ ወቅት፤ የክልሉ መንግስት ለፎረሙ ያደረገውን…

ሀገራዊ ለውጡ በሀገር ባለቤትነት ጉዳይ ላይ የጋራ አቋም መያዝ አስችሏል – እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራዊ ለውጡ የመሀልና የዳር የፖለቲካ እሳቤን በማክሰም በሀገር ባለቤትነት ጉዳይ ላይ የጋራ አቋም መያዝ አስችሏል ሲሉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ ሀገራዊ ለውጡ እውን…

10ኛው የክልሎችና የከተማ አስተዳደሮች ዋና ኦዲተሮች ውይይት በድሬደዋ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 10ኛው የክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤቶች የምክክር እና የልምድ ልውውጥ መድረክ በድሬደዋ ከተማ እየተካሄደ ነው። የድሬደዋ አስተዳደር ዋና ኦዲተር ፋኪያ መሐመድ በዚህ ወቅት÷የጋራ ምክክሩ ደረጃውን የጠበቀ የኦዲት…

ብልጽግና ፓርቲ ከተረጂነት እና ከልመና መውጣት አለብን ብሎ ያምናል – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ኅብረ-ብሔራዊነት የተላበሰች ሀገር በመሆኗ ጠንካራ ሀገረ መንግሥት ለመመስረት ሁሉንም ማቀፍ እንደሚገባ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል…

መጋቢት 24 ኢትዮጵያ ሁለት ታሪካዊ እጥፋቶችን የተጎናጸፈችበት ዕለት ነው- አቶ ርስቱ ይርዳው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መጋቢት 24 ኢትዮጵያ ሁለት ታሪካዊ እጥፋቶችን የተጎናጸፈችበት ዕለት ነው ሲሉ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ምክትል ዳይሬክተር ጀነራል ርስቱ ይርዳው ገለጹ፡፡ የአገልግሎቱ አመራሮችና ሠራተኞች ሀገራዊ ለውጡ ዕውን የሆነበትን ሰባተኛ…

ብልፅግና ፓርቲ የተጀመረውን ሀገራዊ እድገት ለማፋጠን እየሠራ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብልፅግና ፓርቲ ውጤታማ የምዘና ሥርዓትን በመዘርጋት እንደ ሀገር የተጀመረውን እድገት ለማፋጠን እየሠራ መሆኑን በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም…

መጋቢት 24 ኢትዮጵያ በታሪኳ ያልተሞከረውን አዲስ መንገድ የጀመረችበት ቀን ነው – ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መጋቢት 24 ኢትዮጵያ በፖለቲካ፣ ኢኮኖሚ፣ ማህበራዊና በዲፕሎማሲያዊ መስኮች በታሪኳ ያልተሞከረውን አዲስ መንገድ የጀመረችበት ቀን ነው ሲሉ የመንግንሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ገለጹ። ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) በማኅበራዊ…

ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የሚደረገው ድጋፍ እንዲጠናከር ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ግንባታው ሊጠናቀቅ ለተቃረበው ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ ቀረበ፡፡ ታላቁ የሕዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት፤ ለኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያን እና ለኢትዮጵያ ወዳጆች የግድቡ…

አፈ ጉባዔ አገኘሁ ሀገራዊ ለውጡ ኢትዮጵያን ከመበታተን አደጋ መታደጉን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራዊ ለውጡ ኢትዮጵያን ከመበታተን አደጋ ታድጓል ሲሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ገለጹ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የፌዴሬሽን ምክር ቤት አመራሮቸና አባላት"ትናንት፣ ዛሬና ነገን ለኢትዮጵያ ልዕልና" በሚል መሪ ሃሳብ…

የመጋቢት 24 ፍሬዎች በሁሉም የኢትዮጵያ መንደሮች እንዲዳረሱ ተግተን እንሰራለን – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመጋቢት 24 ፍሬዎች በሁሉም የኢትዮጵያ መንደሮች እንዲዳረሱ ተግተን እንሰራለን ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 7ኛ ዓመት (መጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም)…