Fana: At a Speed of Life!

የዳቦ ስንዴን ከውጭ በግዥ የማስገባት ሂደት እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ እና በክልል ከተሞች የሚታየውን የዳቦ ስንዴ እጥረት ለመቅረፍ መንግስት ስንዴን ከውጭ የማስገባቱን ሂደት አጠናክሮ እንደሚቀጥል ንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ። በኢትዮጵያ እየተመረተ ያለው የዳቦ ስንዴ ከፍላጎቱ ጋር…

በአማራ ክልል በመኸር ከተዘራው ሰብል ውስጥ ከ3 ሚሊየን ሄክታር በላይ ተሰብስቧል

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በሰብል ከተሸፈነው 4 ነጥብ 2 ሚሊየን ሄክታር መሬት ውስጥ እስካሁን 3 ነጥብ 1 ሚሊየን ሄክታሩ መሰብሰቡን የክልልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። የክልሉ ግብርና ቢሮ ሃላፊዎችና ሰራተኞች በዛሬው እለት በባህርዳር ዙሪያ…

በኢትዮጵያ 59 ነጥብ 5 ከመቶ የሚሆኑት ስልክ ቁጥርን እንደ ይለፍ ቃል ይጠቀማሉ- ጥናት

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ካሉ የኢንተርኔት አገልግሎቶች ተጠቃሚዎች ውስጥ 59 ነጥብ 5 ከመቶ የሚሆኑት ስልክ ቁጥርን እንደ ይለፍ-ቃል /password/ እንደሚጠቀሙ ጥናት አመለከተ። ተጠቃሚዎች የስልክ ቁጥርን መጠቀማቸው ጠንካራ የይለፍ-ቃል…

የኢትዮጵያ የባህል ቡድን አስመራ ገብቷል

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ60 በላይ አባላትን የያዘው የኢትዮጵያ የባህል ቡድን ኤርትራ ገብቷል። አስመራ ሲገባም የኤርትራ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት አቀባበል አድርገውለታል። ልዑኩ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ ከባህል እና ቱሪዝም ሚኒስቴር፣ ከብሔራዊ…

ድርጅቱ ከሁለት ዓለም አቀፍ ተቋማት ጋር የአፈር ማዳበሪያ ለማጓጓዝ የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ቶን የአፈር ማዳበሪያ ለማጓጓዝ ከሁለት ዓለም አቀፍ ተቋማት ጋር ስምምነት ተፈራረመ። ድርጅቱ ስምምነቱን የተፈራረመው ዲ ኤች ኤል እና ከዳይመንድ ሺፕ ቡከር…

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ነገ ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 6፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና በአዲስ አበባ ስታዲየም በነገው ዕለት ይጀመራል፡፡ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና በአጭር፣ በመካከለኛ ርቀት፣ በ3 ሺህ ሜ.መሰናክል፣ በእርምጃና በሜዳ ተግባራት ከታህሳስ 7 እስከ 12 ቀን 2012 ዓ.ም…

በኦሮሚያ እና በአማራ ክልሎች የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ እና አማራ ክልሎች የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው። የውይይት መድረኩ በሁለቱም ክልሎች ባሉ ዩኒቨርስቲዎችበሚከሰቱ ግጭቶች ዙሪያ በመምከር የመፍትሄ ሃሳብ ለመጠቆም ያለመ መሆኑ ተገልጿል።…

በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የተመራ ልዑክ በስደተኞች ፎረም ላይ እየተሳተፈ ይገኛል

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የተመራ የመንግስት ከፍተኛ የልዑካን ቡድን በዓለም አቀፉ የስደተኞች ፎረም ላይ እየተሳተፈ ይገኛል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ጄኔቫ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ…

በአማራ ክልል ጓጉሳ ሽጉዳድ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ13 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር በጓጉሳ ሽጉዳድ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ13 ሰዎች ሕይወት ማለፉን የወረዳው ፖሊስ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ። የጽህፈት ቤቱ ሃላፊ ዋና ኢንስፔክተር አማረ ፈረደ ለአብመድ እንደተናገሩት፥ አደጋው ዛሬ ረፋድ 3 ሰዓት…

በባህር ዳር ከተማ 449 ህገ ወጥ ሽጉጦች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በባህር ዳር ከተማ 449 ህገ ወጥ ሽጉጦችና የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ። በባህርዳር ከተማ አባይ ማዶ ሰማዕታት አካባቢ ከአንድ ግለሰብ መኖሪያ ቤት ከህብረተሰቡ በደረሰ ጥቆማ 449 ህገ ወጥ ሽጉጦች መያዛቸውን የአማራ ክልል የሰላምና የህዝብ…