Fana: At a Speed of Life!

ታህሳስ 10 ቀን ወደ ህዋ ለምትመጥቀው ሳተላይት ዝግጅት ተጠናቋል

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 5 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢቲ አር ኤስ ኤስ የኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ ሳተላይት ታህሳስ 10 ቀን 2012 ዓ.ም ወደ ህዋ ስትመጥቅ በዕለቱ የሚኖሩ መርሃ ግብሮች ይፋ ተደርገዋል። የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከስፔስ ሳይንስ ኢንስቲቲዩት ጋር በጉዳዩ ዙሪያ…

የአትሌት አበበ ቢቂላ መታሰቢያና 14ኛው የካሳማ የግማሽ ማራቶን ውድድር ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 5 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአትሌት አበበ ቢቂላ መታሰቢያና 14ኛው የካሳማ ከተማ የግማሽ ማራቶን ውድድር ተካሄደ። በውድድሩ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታዎች አሸንፈዋል። በግማሽ ማራቶን ውድድሩ በወንዶች አትሌት አብዮት አብነት እንዲሁም በሴቶች ደግሞ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ “ኢትዮጵያን እናጸዳለን” ለተሰኘው ቡድን ምስጋና አቅርበዋል

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 5፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ቡድኑ ዛሬ ጠዋት ጎዳናዎችን ስላጸዳ ነው ምስጋናቸውን ያቀረቡት። የምንፈልጋትን ኢትዮጵያን የምንገነባው በአብሮነት እና ትክክለኛውን ጎዳና በመምረጥ ነው ሲሉም በፌስ ቡክ ገጻቸው መልዕክታቸውን አስፍረዋል።

ጠ/ሚ ዐቢይ ያገኙት የኖቤል የሰላም ሽልማት ሜዳሊያና ዲፕሎማ ቅጂ በሰላም ሚኒስቴር ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ካገኙት የኖቤል የሰላም ሽልማት ሜዳሊያና ዲፕሎማ ቅጂ ለህዝብ ተደራሽ እንዲሆን በሰላም ሚኒስቴር ተቀመጠ። የኢፌዴሪ የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚልን ጨምሮ የሚኒስቴሩ ከፍተኛ አመራሮችና ሰራተኞች፣…

ጠ/ሚ ዐቢይ ያገኙት የኖቤል የሰላም ሽልማት ሜዳሊያና ዲፕሎማ ቅጂ በብሔራዊ ሙዚየም የማስቀመጥ ስነ ስርዓት ተከናወነ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ያገኙት የ2019 የኖቤል የሰላም ሽልማት ቅጂ ሜዳሊያና ዲፕሎማ በብሔራዊ ሙዚየም የማስቀመጥ ስነ ስርዓት ተከናወነ። የማስቀመጥ ስነ ስርዓቱ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች እና ታዋቂ ግለሰቦች በተገኙበት…

በአዲስ አበባ አገልግሎት ሲሰጡ የቆዩ ላዳ ታክሲዎች በአዳዲስ ታክሲዎች ሊተኩ ነው

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 5 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ በመዲናዋ አገልግሎት ሲሰጡ የቆዩ ላዳ ታክሲዎች በአዳዲስ ታክሲዎች እንደሚተኩ ተናገሩ። የአዲስ አበባ የታክሲና የሀይገር ባስ ማህበራት ለተገልጋዩ ክብርን በመስጠት ለማገልገል…

ኢትዮጵያ የፊታችን የካቲት ወር የአፍሪካ ሀገራት ምድር ጦር ጉባኤን ታስተናግዳለች

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ የካቲት ወር 2020 የአፍሪካ ሀገራት ምድር ጦር ጉባኤን ታስተናግዳለች። ጉባኤውን የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት በአፍሪካ የአሜሪካ ጦር ጋር በመተባር ያዘጋጀዋል። በአፍሪካ የአሜሪካ ጦር ምክትል አዛዥ ብርጋዴር ጀኔራል…

ኢንጂነር ታከለ ዩኒፎርምን ጨምሮ የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ እንዲደረግና የምገባ መርሃ ግብር እንዲተገበር ላበረከቱት አስተዋፅኦ ተሸለሙ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 4 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ በከተማዋ በሚገኙ ሁሉም የመንግስት ትምህርት ቤቶች ዩኒፎርምን ጨምሮ የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ እንዲደረግ እና የምገባ መርሃ ግብር በዘላቂነት እንዲተገበር ላበረከቱት አስተዋፅኦ…

የግብርና ሜካናይዜሽን መሳሪዎች ከቀረጥ ነጻ ሆነው እንደሚገቡ ይፋ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 4 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) 624 አይነት የግብርና ሜካናይዜሽን መሳሪዎች ከቀረጥ ነጻ ሆነው የሚገቡ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። የግብርና የሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች እና የክልል ከፍተኛ አመራሮች፣ ዳይሬክተሮች፣ የግል ባለሀብቶች እንዲሁም ሌሎች ባለድርሻ…

ኢ/ር ታከለ ኡማ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትሪያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 4 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትሪያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ጋር ተወያይተዋል። በዚህ ወቅትም ኢንጂነር ታከለ የጥምቀት በዓል በዩኔስኮ የማይዳሰሱ ቅርሶች…