Fana: At a Speed of Life!

የእርቀ ሰላም ኮሚሽን አባላት ከአማራ ክልል ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች ጋር እየተወያዩ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የእርቀ ሰላም ኮሚሽን አባላት ከአማራ ክልል ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ጋር በሰላም እና ደህንነት ዙሪያ ውይይት እያደረጉ ነው። በውይይት መድረኩ ላይ የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድር አቶ ላቀ አያሌው፣ የእርቀ ሰላም ኮሚሽን ሰብሳቢ…

ኢንጂነር ታከለ ኡማ ከቻይና ኢኮኖሚና ንግድ ጉዳዮች አማካሪ ከሆኑት ሊው ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ከቻይና ኢኮኖሚና ንግድ ጉዳዮች አማካሪ ከሆኑት ሊው ጋር ተወያዩ። በውይይታቸውም በቅርቡ ጎተራ አከባቢ ስለሚጀመረው ዘመናዊ የመኖሪያ መንደር ግንባታ ዙሪያ መክረዋል። ጎተራ…

ለቀጣዩ ምርጫ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች መድረክ የምርጫ ስትራቴጂ እየተዘጋጀ ነው

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 3 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ቀጣዩ ሃገራዊ ምርጫ በዴሞክራሲያዊ መንገድ እና ታማኝነቱን በጠበቀ መልኩ እንዲጠናቀቅ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች መድረክ የምርጫ ስትራቴጂ እየተዘጋጀ ነው። የኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች መድረክ ጽህፈት ቤት ሃላፊ ወይዘሮ ብሌን…

የኢትዮጵያ የባህል ቡድን ወደ ኤርትራ ያቀናል

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 3 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢፌዴሪ ባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ዲኤታ ወይዘሮ ብዙነሽ መሰረት የሚመራው እና ከ60 በላይ አባላትን የያዘው የልዑካን ቡድን ወደ ኤርትራ ሊያቀና ነው። ልዑኩ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ ከባህል እና ቱሪዝም ሚኒስቴር፣ ከብሔራዊ ቲያትር፣…

የልማት አጋሮች ለኢትዮጵያ ተጨማሪ የ3 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገቡ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የልማት አጋሮች ሀገር በቀል የምጣኔ ሀብት ማሻሻያውን ለማጠናከር የሚውል ተጨማሪ የ3 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ ቃል መግባታቸው ተገለፀ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በፌስቡ ገፃቸው እንዳስታወቁት፥ ድጋፉ ለማክሮ ኢኮኖሚ፣ ለመዋቅራዊና…

የሱዳኑ ጠቅላይ ሚኒስትር በቅርቡ በሱዳን የወጣው ሕግ ኢትዮጵያውያንን የማይመለከትና እየተካሄደ ያለው እስር እንደሚቆም ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን በቅርቡ የወጣው ሕግ ኢትዮጵያውያንን የሚመለከት እንዳልሆነ እና ጉዳዩ ከሚመለከታቸው ባለስልጣን መስሪያ ቤቶች ጋር በመነጋጋር እስሩ እንደሚቆም የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሐምዶክ አስታወቁ፡፡ በሱዳን የኢትዮጵያ ኤምባሲ…

የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትሩ ከአቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ የአፍሪካ የቴክኒክ ትብብር ክፍል ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 3 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ጌታሁን መኩሪያ ከዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ የአፍሪካ የቴክኒክ ትብብር ክፍል ዳይሬክተር ሹካት አብዱልራዛቅ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም በአቶሚክ ቴክኖሎጂ ዙሪያ በጋራ…

ሰበታ ከተማ ለአራት ዓመታት የሚቆይ የ18 ሚሊየን ብር የስፓንሰርሽፕ ስምምነት ከሜታ አቦ ቢራ ጋር ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘንድሮው ዓመት ከረጅም ጊዜ በኋላ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን የተቀላቀለው ሰበታ ከተማ ለአራት ዓመታት የሚቆይ የ18 ሚሊየን ብር የስፓንሰርሽፕ ስምምነት ከሜታ አቦ ቢራ ጋር ተፈራረመ፡፡ የስፓንሰርሽፕ ስምምነቱ በትናትናው ዕለት የክለቡ…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ከዓለም ምግብ ፕሮግራም ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 3 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ከዓለም ምግብ ፕሮግራም ስራ አስኪያጅ ዴቪድ ቢዝሊ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ድርጅቱ በኢትዮጵያ እያደረገ ስላለው እንቅስቃሴ እና ለወደፊትም ሊሰራቸው ባሰባቸው እቅዶች ዙሪያ መክረዋል። የዓለም ምግብ…

ኢንጅነር ታከለ ኡማ ከብሄራዊ እርቀ ሰላም ኮሚሽን አባላት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢንጅነር ታከለ ኡማ ከብሄራዊ እርቀ ሰላም ኮሚሽን አባላት ጋር ተወያዩ፡፡ የኮሚሽኑ አባላት በሀገሪቱ ብሄራዊ መግባባትን ለማስፈን በሚያከናውኗቸው ተግባራት የከተማ አስተዳደሩ ትብብርና ድጋፍ እንዳይለያቸው ጠይቀዋል፡፡ ኢንጅነር…