Fana: At a Speed of Life!

ዴንማርክ ለቀጣዩ ሃገራዊ ምርጫ የ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ለማድረግ ስምምነት ተፈራረመች

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዴንማርክ ቀጣዩን ሃገራዊ ምርጫ ለመደገፍ የሚውል የ1 ነጥብ 5 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረመች። የድጋፍ ስምምነቱን በኢትዮጵያ የዴንማርክ አምባሳደር ካሪን ፖልሰን እና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ተወካይ ቱርሃን ሳልህ…

በብሪታንያ ጠቅላላ ምርጫ የጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን ወግ አጥባቂ ፓርቲ አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 3 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በብሪታንያ ጠቅላላ ምርጫ የጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን ወግ አጥባቂ ፓርቲ ማሸነፉ ተነገረ። ትናንት በተካሄደው ጠቅላላ ምርጫ ገዥው ፓርቲ ከ360 በላይ መቀመጫዎችን በማግኘት በሰፊ የድምጽ ልዩነት ማሸነፉን ይፋ የሆኑ የምርጫ ውጤቶች…

ባለፉት አራት ወራት ከወጪ ንግድ 916 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2012 በጀት ዓመቱ አራት ወራት ከግብርና፣ ከማምረቻ እና ከማዕድን ምርቶች ዘርፍ 916 ነጥብ 21 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ተገኘ፡፡ በበጀት ዓመቱ አራት ወራት 1 ነጥብ 07 ቢሊየን የአሜሪካን ዶላር ገቢ ለማግኘት ታቅዶ ነው 916…

የጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የኖቤል ሽልመት የደስታ መግለጫ መርሃ ግብር በብሄራዊ ቤተ መንግስት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ለዓለም የሰላም ሎሬት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ የኖቤል ሽልመት የደስታ መግለጫ መርሃ ግብር በብሄራዊ ቤተ መንግስት ተካሂዷል። በደስታ መግለጫ መርሃ ግብሩ ላይ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴን ጨምሮ የፌዴራልን የክልል መንግስት ከፍተኛ…

የዓለም ገንዘብ ድርጅት ለኢትዮጵያ የ2 ነጥብ 9 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ገንዘብ ድርጅት ለኢትዮጵያ የ2 ነጥብ 9 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ ማድረጉን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በፌስ ቡክ ገጻቸው እንዳስታወቁት የዓለም ገንዘብ ድርጅት (አይ.ኤም.ኤፍ)…

የብልጽግና ፓርቲ የብሄር ማንነትና ሀገራዊ አንድነት ሚዛንን ለማስጠበቅ እንደሚያስችል ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የብልጽግና ፓርቲ የብሄር ማንነትና ሀገራዊ አንድነት ሚዛንን ለማስጠበቅ እንደሚያስችል ተገልጿል። "በህብር ወደ ብልጽግና"በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሚገኙ አመራሮች በብልጽግና ፓርቲ ፕሮግራምና ህገ ደንብ ዙሪያ በ2ዙር…

የኤች አይ ቪ/ኤድስ ቀን በኦሮሚያ ክልል ደረጃ በጅማ ከተማ በፓናል ውይይት ታስቦ ዋለ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አለም አቀፉ የኤች አይ ቪ/ኤድስ ቀን በኦሮሚያ ክልል ደረጃ በጅማ ከተማ በፓናል ውይይት ታስቦ ውሏል። የኤችአይቪ ኤድስ ቀን በአለም አቀፍ ደረጃ ለ32ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ለ31ኛ ጊዜ እየተከበረ ሲሆን፥ "ማህበረሰቡ የለውጥ አካል ነው" በሚል መሪ…

የጥምቀት በዓል የዓለም ቅርስ ሆኖ በዩኔስኮ በመመዝገቡ ከፍተኛ ደስታ እንደተሰማት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ገለፀች

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጥምቀት በዓላል የዓለም ቅርስ ሆኖ በዩኔስኮ በመመዝገቡ ከፍተኛ ደስታ እንደተሰማት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ገለፀች። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርቲያን ፓትሪያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ የጥምቀት በዓል…

ምርት ገበያው በህዳር ወር 2 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ዋጋ ያላቸውን ምርቶች አገበያየ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 2 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ምርት ገበያ በህዳር ወር 2 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ዋጋ ያላቸውን 60 ሺህ 825 ቶን ምርቶች ማገበያየቱን አስታወቀ። ምርት ገበያው ለጣቢያችን በላከው መግለጫ በህዳር ወር ከተገበያዩት ምርቶች ውስጥ ቡና 36 በመቶ የግብይት…

ኤጄንሲው 1 ሺህ ሞተር ሳይክሎችን ለክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች አስረከበ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢሚግሬሽን ዜግነትና እና ወሳኝ ኩነት ኤጄንሲ 1 ሺህ ሞተር ሳይክሎችን ለሁሉም ክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች ማስረከቡን አስታውቋል። ሞተር ሳይክሎቹ ከዓለም ባንክ በተገኘ 102 ሚሊየን 524 ሺህ 400 ብር ድጋፍ እና ከመንግስት…