Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ በኖቤል የሰላም ማዕከል በተዘጋጀው “ክሮስ ሮድስ ኢትዮጵያ የፎቶ ዐውደ ርዕይ ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኖቤል የሰላም ማዕከል በተዘጋጀው "ክሮስ ሮድስ ኢትዮጵያ" (ኢትዮጵያ በመስቀለኛ መንገድ) ላይ የተሰኘውን የፎቶ ዐውደ ርዕይ ጎበኙ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር የተገኙበት የፎቶ አውደርዕይ መክፈቻ ስነስ ስርዓት ነበር፡፡

የዓለም ባንክ እና አይ ኤም ኤፍ ለሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያው ከሚያስፈልገው ገንዘብ ውስጥ 60 በመቶውን ለመሸፈን ተስማሙ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ባንክ እና ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) ኢትዮጵያ ለሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ ከሚያስፈልጋት 10 ቢሊየን ዶላር ውስጥ ከግማሽ በላዩን ለመሸፈን ተስማሙ። ኢትዮጵያ ዘላቂነት ያለው እና የህዝብን ተጠቃሚነት…

የኖቤል ሽልማቱ ለተቋሙም ሆነ ለዲፕሎማቶች ተጨማሪ አቅምን ይፈጥራል – አቶ ነብያት ጌታቸው

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ያገኙት የኖቤል ሽልማት እንደተቋምም ሆነ ለዲፕሎማቶች ተጨማሪ አቅምና ብርታትን የሚፈጥር መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አቶ ነብያት ጌታቸው ተናገሩ። ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ…

ጠ/ሚ ዐቢይ የኖቤል የሰላም ሽልማት ማግኘታቸው ኢትዮጵያ በውጭው ዓለም ያላትን ተቀባይነት ያሳድጋል-ፖለቲከኞች

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የ2019 የኖቤል የሰላም ተሸላሚ መሆናቸው ኢትዮጵያ በውጭው ዓለም ያላትን ተቀባይነት እንደሚያሳድገው ፖለቲከኞች ገለፁ። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ከፕሮፌሰር መረራ ጉዲና፣ ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ…

ሃገራዊ እሴቶችን ማሳደግ እና ለትዉልዱ ማስተዋወቅ ይገባል- ምሁራን

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)ሃገራዊ እሴቶችን ማሳደግ እና ለትውልዱ ማስተዋወቅ እንደሚገባ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያነጋገራቸው የዘርፉ ምሁራን ተናገሩ፡፡ የታሪክና ባህል ተመራማሪ የሆኑት ረዳት ፕሮፌሰር አህመድ ዘካሪያ በዘመናት የዳበሩ ሃገራዊ እሴቶችን…

በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ልዩ ራፖርተር የሚመራው ልዑክ የኢትዮጵያ ጉብኝት ዋና ዋና ግኝቶችን ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በልዩ ራፖርተር ዳቪድ ካየ የሚመራው የልዑካን ቡድን ከአንድ ሳምንታት በላይ በኢትዮጵያ ከበርካታ የመንግስትና የግል ተቋማት ጋር በሚዲያና በአጠቃላይ ሀሳብን በነፃነት ከመግለፅ ጋር የተያያዙ የዴሞክራሲ መብቶች ዙሪያ ከጠቅላይ አቃቤ ህግና…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ ከጅቡቲ የንግድ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራው የልዑካን ቡድን ከጅቡቲ ንግድ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት የሱፍ ሙሳ ደዋሌና ከንግድ ምክር ቤቱ አባላት ጋር ተወያየ። አቶ ሽመልስ ሁለቱ ሃገራት ካላቸው ጥብቅ…

የጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ የኖቤል የሰላም ሽልማት ኢትዮጵያ ስሟና ታሪኳ በዓለም አደባባይ ዳግም ከፍ እንዲል ያደረገ ነው-ጠ/ሚ ጽ/ቤት

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ያገኙት የኖቤል የሰላም ሽልማት ኢትዮጵያ ስሟና ታሪኳ በዓለም አደባባይ ዳግም ከፍ ብሎ እንዲታይ ያስቻለ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት አስታወቀ። የፅህፈትቤቱ የፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ አቶ ንጉሱ…

ከ7 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የኮንትሮባንድ እቃና ዶላር ተያዘ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ7 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የኮንትሮባንድ እቃና ዶላር መያዙን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ ዶላሩና እቃው በጉምሩክ ኮሚሽን ኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ምሽት ላይ መያዙንም አስታውቋል። እቃው…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ከኖርዌይ አቻቸው ኤርና ሶልበርግ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኖርዌይ አቻቸው ኤርና ሶልበርግ ጋር ተወያዩ። በውይይታቸው ወቅትም ኢትዮጵያ ዴሞክራሲን በማጠናከር እና የተጀመረውን የለውጥ ሂደት በማስቀጠል ላይ እያከናወነች ባለው ስራ ላይ መክረዋል። ከዚህ…