ጤና በኢትዮጵያ የዘረ-መል ምርመራ አገልግሎት መስጠት ሊጀመር መሆኑ ተገለጸ Tibebu Kebede Dec 17, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በውጭ ሀገራት ይደረጉ የነበሩ የዘረ-መል ምርምራዎችን በሀገር ውስጥ ለማካሄድ ቅድመ ዝግጅት እተደረገ ነው። ከአሁን ቀደም የሰው እና የዕፅዋት ዘረ-መል ምርመራ ለማድግ የሚያስችል አቅም ሀገር ውስጥ ስላልነበረ ኢትዮጵውያን ተመራማሪዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ዘጠኝ የፖለቲካ ፓርቲዎች እውቅና አገኙ Tibebu Kebede Dec 17, 2019 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለዘጠኝ የፖለቲካ ፓርቲዎች የህጋዊ ሰውነት ማረጋገጫ መስጠቱን አስታወቀ። ቦርዱ በፌስ ቡክ ገጹ ባወጣው መረጃ በምዝገባ ሂደት ላይ ለነበሩ 9 ፓርቲዎች እውቅና መስጠቱን አስታውቋል። በዚህ መሰረት…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ከሳዑዲ ዓረቢያ የመንግስትና የንግድ ልዑካን ቡድን አባላት ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Dec 17, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘዉዴ ከሳዑዲ ዓረቢያ የመንግስትና የንግድ ልዑካን ቡድን አባላት ጋር ተወያይተዋል። ልዑካኑ በውይይታቸው በኢትዮጵያ እየታየ ያለዉ ለዉጥ ለንግድና ኢንቨስትመንት አመቺ ሁኔታ የፈጠረላቸው መሆኑን ተናግረዋል። እንዲሁም…
የሀገር ውስጥ ዜና በህዳሴ ግድብ ግንባታ ዙሪያ በእስያ ሀገራት ዘንድ ግልጽነት እንዲፈጠር ተሰርቷል- በኢንዶኔዥያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ Tibebu Kebede Dec 17, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ዙሪያ በእስያ ሀገራት ዘንድ ግልጽነት እንዲፈጠር መሰራቱን በኢንዶኔዥያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታወቀ። በኢንዶኔዥያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዶክተር አድማሱ ጸጋዬ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳሉት፥…
የሀገር ውስጥ ዜና የህግ ባለሙያ አቶ አምሃ መኮንን የዘንድሮውን የሰብዓዊ መብቶች ጥበቃ ሽልማትን አሸነፉ Tibebu Kebede Dec 17, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያዊው የህግ ባለሙያና ጠበቃ አቶ አምሃ መኮንን የዘንድሮውን የፈረንሳይ ጀርመን የሰብዓዊ መብቶች ጥበቃ ሽልማት አሸንፈዋል። ጠበቃ አምሃ መኮንን በኢትዮጵያ በነበረው አስቸጋሪ ወቅት እና ጊዜያት ሁሉ ለዜጎች ሰብዓዊ መብት እና ነጻነት መከበር…
የሀገር ውስጥ ዜና ከጾታዊ ጥቃት የጸዳች፣ ለሴቶችና ህጻናት የምትመች ሀገር ለመገንባት ሁሉም ትኩረት ሰጥቶ ሊሰራ ይገባል- ወ/ሮ ያለም ጸጋይ Tibebu Kebede Dec 17, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ የሴቶች፣ ህፃናትና ወጣቶች ሚኒስትር ወይዘሮ ያለም ጸጋይ ከጾታዊ ጥቃት የጸዳች፣ ለሴቶችና ህጻናት የምትመች ሀገር ለመገንባት ሁሉም ትኩረት ሰጥቶ እንዲሰራ አሳስበዋል። የ16ቱ ቀን የፀረ ጾታዊ ጥቃት ንቅናቄ የመዝጊያ ፕሮግራም በዛሬው…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀገር አቀፍ ደረጃ ወጥና ተመሳሳይ የሆነ የታራሚዎች ይቅርታ አሰጣጥ ስርዓት እንዲኖር ለማድረግ የሚያስችል አሰራር ሊዘረጋ መሆኑ ተገለፀ Tibebu Kebede Dec 17, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ዓቃቤ ህግ የክልሎችንና የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች አሰራር፣አደረጃጀትና፣አፈፃፀም ምን እንደሚመስል በመዳሰስ በሀገር አቀፍ ደረጃ ወጥና ተመሳሳይ የሆነ የይቅርታ አሰጣጥ ስርዓት እንዲኖር የሚያስችል ጥናት ማካሄዱን አስታወቀ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል የቅሬታ ምንጭ ሆነዋል ባላቸው ሠራተኞች ላይ እርምጃ ወሰደ Tibebu Kebede Dec 17, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት የቅሬታ ምንጭ ሆነዋል ባላቸው ከ20 በላይ ሠራተኞች ላይ እርምጃ ወሰደ። በ2011 ዓ.ም ከአስቸኳይ ጥገና፣ ከኃይል መቆራረጥና አዳዲስ ጥያቄዎች፣ ከቅድመ ቆጣሪ ክፍያ መስተንግዶ፣ ከንብረት አያያዝና አጠቃቀም እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ አፍሪካ የሚኖሩ ፓስፖርት የሌላቸው ኢትዮጵያውያን ፓስፖርት ማግኘት የሚችሉበት አሰራር ሊተገበር ነው Tibebu Kebede Dec 17, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደቡብ አፍሪካ የሚኖሩ ፓስፖርት የሌላቸው ኢትዮጵያውያን በቀላሉ ፓስፖርት ማግኘት የሚችሉበት አሰራር ተግባራዊ ሊሆን ነው፡፡ በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከኢሚግሬሽን፣ የዜግነት እና ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ ጋር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርመዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በአቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ልዑክ በጅቡቲ ጉብኝት እያደረገ ነው Tibebu Kebede Dec 17, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራ የመንግስት ልዑካን ቡድን በጅቡቲ ጉብኝት እያደረገ ነው። ልዑኩ ጅቡቲ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስም በጅቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር አብዱላዚዝ መሃመድ አቀባበል ተደርጎለታል።…