Fana: At a Speed of Life!

ለሰላም ኖቤል ተሸላሚ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ ነገ አቀባበል ስነ ስርዓት ይደረጋል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም የሰላም የኖቤል ተሸላሚ ለሆኑት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በነገው እለት የአቀባበል ስነ ስርዓት እንደሚደረግ ተገለፀ። የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በትናንትናው እለት በኖርዌይ ኦስሎ ተገኝተው…

ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ ያሸነፉት የሰላም የኖቤል ሽልማት ለሰላም ባሳዩት ቁርጠኝነት የተገኘ ነው – አቶ ገዱ አንዳርጋቸው

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 1፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተርበ ዐቢይ አህመድ ያሸነፉት የሰላም የኖቤል ሽልማት ለሰላም ባሳዩት ቁርጠኝነት የተገኘ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ተናገሩ። የጠቅላይ ሚኒስትሩን የኖቤል ሽልማት መቀበል አስመልክቶ በአሜሪካ የኢትዮጵያ…

በኦስሎ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ለጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ ደስታቸውን በሰልፍ ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኖርዌይ ኦስሎ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የኖቤል ሽልማትን በማግኘታቸው ደስታቸውን በሰልፍ ገለፁ። ኢትዮጵያዊያኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክትር ዐቢይ ባረፉበት ግራንድ ሆቴል ተገኝተው ነው…

ሰላም እንደ ዛፍ ችግኝ ነው፤ እንክብካቤ ይፈልጋል- ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) “ሰላም እንደ ዛፍ ችግኝ ነው፤ ችግኝን ተክሎ ለማሳደግ ለማሳደግ እንክብካቤ እንደሚያስፈልገው ሁሉ ሰላምም ጥሩ ልብ እና እንክብካቤ ያስፈልገዋል” አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ። የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ…

130 የቅማንት የማንነት ኮሚቴ አባላት በክልሉ መንግስት የተደረገላቸውን የሰላም ጥሪ በመቀበል ወደ አካባቢያቸው ተመልሰዋል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል 130 የቅማንት የማንነት ኮሚቴ አባላት የተደረገላቸውን የሰላም ጥሪ ተቀበለው በመግባት በአካባቢው ሠላም ዙሪያ እየመከሩ መሆኑን የክልሉ መንግስት አስታውቋል። የአማራ ክልል የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ፅህፈት ቤት ዋና…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የኖቤል የሰላም ሽልማት ተቀበሉ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ የኖቤል የሰላም ሽልማታቸውን ተቀበሉ። የኖቤል የሰላም ሽልማት ስነ ስርዓት በዛሬው እለት በኖርዌይ ኦስሎ በመካሄድ ላይ ይገኛል ። በስነስርዓቱ ላይ የተገኙት የኢፌዴሪ ጠቅላይ…

የኖቤል የሰላም ሽልማት ስነ ስርዓት በኖርዌይ ኦስሎ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኖቤል የሰላም ሽልማት ስነ ስርዓት በዛሬው እለት በኖርዌይ ኦስሎ እየተካሄደ ነው። የኖቤል የሰላም ሽልማት ስነ ስርዓቱ ላይ የኖቤል የሰላም ሽልማት አሸናፊ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ተገኝተዋል። ጠቅላይ…

የኢትዮ-ሳዑዲ ዓረቢያ ቢዝነስ ፎረም ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያና ሳዑዲ ዓረቢያ ኩባንያዎች የቢዝነስ ፎረም በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ ተካሂዷል፡፡ በቢዝነስ ፎረሙ የኢትዮጵያ እና ከሳዑዲ ዓረቢያ የመጡ ከፍተኛ የመንግስት አመራሮች እንዲሁም ከ150 በላይ ባለሃብቶች ተሳትፈዋል። መድረኩ…

በሰብአዊ መብት ጥበቃ ዙሪያ የሚሰሩ ተቋማት መንግስት በዘርፉ ለሚያከናውነው ስራ ድጋፍ እንደሚያደርጉ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሰብአዊ መብት ጥበቃ ዙሪያ የሚሰሩ ተቋማት መንግስት በዘርፉ ለሚያከናውነው ስራ አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርጉ ተጠቆመ። 71ኛው አለም አቀፍ የሰብአዊ መብቶች ቀን “ወጣትነት ለሰላምና ሰብአዊ መብቶች መከበር” በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ይገኛል።…