የሀገር ውስጥ ዜና የሻሸመኔ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ለ200 አካል ጉዳተኞች የምግብ አቅርቦት ድጋፍ አደረገ Feven Bishaw May 15, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሻሸመኔ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ለ200 አካል ጉዳተኞች የተለያዩ የምግብ አቅርቦቶችን ድጋፍ አደረገ። መምሪያው የኮቪድ19 ወረርሽኝን ለመከላከል ከሚደረገው ጥረት ጎን ለጎን የከተማዋን ነዋሪዎች በማስተባበር ከ168 ሺህ ብር በላይ ወጪ በማድረግ ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል ያዘጋጀውን የኮቪድ19 ለይቶ ህክምና መስጫ ማዕከል ጎበኙ Feven Bishaw May 15, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል ያዘጋጀውን የኮቪድ19 ለይቶ ህክምና መስጫ ማዕከል ጎበኙ። ዶክተር ሊያ በጉብኝታቸው ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታሉ ቫይረሱን ለመከላከል እያደረገ ያለውን ጥረት አድንቀዋል።…
የዜና ቪዲዮዎች በአጋሮ ከተማ የነዋሪዎች የእርስ በእርስ መደጋገፍ Feven Bishaw May 15, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=OPjRnRav7NI&t=39s
የዜና ቪዲዮዎች የጠቅላይ ሚኒስትሩ ውይይት ከሃይማኖት ተቋማት አባቶች ጋር Feven Bishaw May 15, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=DVz8I6FTjuo&t=45s
የዜና ቪዲዮዎች የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የማክሮ ኢኮኖሚ ቡድን አባላት ጉብኝት በኦሮሚያ ክልል Feven Bishaw May 15, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=7xKsdq5WHPo&t=14s
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ክልከላ የተላለፉ ከ2 ሺህ 800 በላይ ሰዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ Tibebu Kebede May 15, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 7 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ከ2 ሺህ 800 በላይ ሰዎች የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ባለማድረግ እንዲሁም አካላዊ ርቀትን ባለማክበር በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታወቀ። ኮሚሽኑ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ለማስከበር ሰው በሚበዛባቸው አካባቢዎች፣ በገበያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በምዕራብ ጉጂ ዞን በደረሰ የጎርፍ አደጋ የ3 ሰዎች ህይወት አለፈ Feven Bishaw May 15, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ጉጂ ዞን ገላና ወረዳ በደረሰ የጎርፍ አደጋ የ3 ሰዎች ህይወት አለፈ። ህይወታቸው ካለፈው ሰዎች በተጨማሪም 8 ሺህ 929 አባዎራዎች እና 63 ሺህ ቤተሰቦች ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለዋል ነው የተባለው። እንዲሁም…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት 24 ሰአታት ለ3 ሺህ 707 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 15 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል Tibebu Kebede May 15, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 7 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰአታት ለ3 ሺህ 707 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 15 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። ሚኒስትሯ በፌስቡክ ገጻቸው እንዳስታወቁት ቫይረሱ የተገኘባቸው ሁሉም ኢትዮጵያውያን…
ፋና 90 ለቅድመ መከላከል መመሪያ ተግባራዊነት ላይ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች አስተያየት Feven Bishaw May 15, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=4_GhgdPvDLg&t=53s