ኢራን ከአሜሪካ ጋር ድርድር ላለማድረግ የያዘችውን አቋም እንደማትለውጥ አያቶላህ አሊ ሃሚኒ ገለፁ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከአሜሪካ ጋር ድርድር ላለማድረግ የያዝነውን አቋም አንለውጥም አሉ የኢራን ሀይማኖታዊ መሪ አያቶላህ አሊ ሃሚኒ።
ቴህራን ለዋሽንግተን ግፊት እጅ እንደማትሰጥም ነው አያቶላህ አሊ ሃሚኒ የገለጹት።
ሀይማኖታዊ መሪው ከጠላት ጋር የሚደረግ ድርድር…