ቢዝነስ የገንዝብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ከሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Oct 31, 2019 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 19 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ ከሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር አብዱላህ ሀመዶክ ጋር በዛሬው ዕለት ተወያዩ፡፡ የገንዝብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር የሁለቱን ሀገራት ትብብር ማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ምክክር…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ በሀረሪ ከተለያዩ የማህብረሰብ ክፍሎች ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Oct 31, 2019 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 19 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከምስራቅ፣ ምዕራብ ሀረርጌ ዞኖች፣ ከሀረሪ ክልል እና ከድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከተውጣጡ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር በሀረሪ ውይይት አካሄዱ፡፡ በዚህ ውይይት ላይ የመከላከያ ሚኒስትር አቶ ለማ መገርሳ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያውያን የአንድነት እና መከባበር እሴቶቻቸውን ሊያስጠብቁ ይገባል- የአዲስ አበባ ነዋሪዎች Tibebu Kebede Oct 31, 2019 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 19 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁሉም ኢትዮጵያዊያን ከዚህ ቀደም የነበሩትን የአንድነት እና መከባበር እሴቶች ሊያስጠብቁ እንደሚገባ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ። አሁን በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች የተፈጠሩ አለመረጋጋቶችም በፍጥነት እንዲቆሙ መንግስት ህግ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዋን ወሽ ምዕራፍ 2 መርሃ ግብር በዛሬው ዕለት ተጀመረ Tibebu Kebede Oct 31, 2019 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 19 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የዋን ወሽ ምዕራፍ 2 መርሃ ግብር በዛሬው ዕለት በይፋ ተጀምሯል። መርሃ ግብሩ 309 የገጠር ወረዳዎች እና 69 አነስተኛ እና መካከለኛ ከተሞችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ነው። ፕሮግራሙ በንፁህ ውሃ አቅርቦት እና በመፀዳጃ ግንባታ ለሚቀጥሉት…
የሀገር ውስጥ ዜና ለ10 ሚሊየን ወጣቶች የስራ እድል የሚፈጥር ፕሮጀክት ይፋ ሆነ Tibebu Kebede Oct 31, 2019 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 19 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚቀጥሉት 10 አመታት ለ10 ሚሊየን ወጣቶች የስራ እድል የሚፈጥር ፕሮጀክት ይፋ ሆነ። ፕሮጀክቱ በዛሬው እለት በኢትዮጵያ የስራ እድል ፈጠራ ኮሚሽን እና በማስተር ካርድ ፋውንዴሽን አማካኝነት ነው ይፋ የተደረገው። የስራ እድል ፈጠራ…
ቴክ ሁዋዌ በብሪታኒያ የ5ጂ ኢንተርኔት አገልግሎት ሊሰጥ ነው Tibebu Kebede Oct 29, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁዋዌ የተሰኘው ግዙፍ የቻይና ቴሌኮም ኩባንያ በብሪታኒያ የ5ጂ ኢንተርኔት አገልግሎት ሊሰጥ መሆኑ ተሰምቷል። የብሪታኒያው ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን ሀገራቸው ከሁዋዌ ቴክኖሎጂ ኩባንያ ጋር በቅንጅት ለመስራት ፍላጎት ያላት መሆኑን ተናግረዋል።…
ስፓርት በጀርመንና ስፔን በተደረጉ የሩጫ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል Tibebu Kebede Oct 29, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በጀርመን፣ ፍራንክፈርት፣ ስፔን እና ቫሌንሽያ ከተሞች በተደረጉ የሩጫ ውድድሮች ድል ቀንቷቸዋል። በፍራንክፈርት የማራቶን ውድድር ፍቅሬ በቀለ ሲያሸነፍ በቫሌንሽያ የግማሽ ማራቶን ውድድር ደግሞ ዮሚፍ ቀጀልቻ እና ሰንበሬ…
ቢዝነስ አየር መንገዱ ወደ ቤንጋሉሩ ከተማ ቀጥታ በረራ ጀመረ Tibebu Kebede Oct 29, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ቤንጋሉሩ ከተማ ቀጥታ በረራ መጀመሩን አስታውቋል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዛሬው ዕለት የቴክኖሎጂ ማዕከል ወደ ሆነችው የደቡቧ ህንድ ከተማ ቤንጋሉሩ ቀጥታ በረራ መጀመሩን የአየር መንገዱ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የአውሮፓ ህብረት ብሪታኒያ ከህብረቱ የምትወጣበትን ጊዜ አራዘመ Tibebu Kebede Oct 29, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአውሮፓ ህብረት ብሪታኒያ ከህብረቱ የምትወጣበትን ጊዜ በሶስት ወራት ማራዘሙ ተሰምቷል። የአውሮፓ ህብረት መሪዎች የብሪታኒያ እና የህብረቱን ፍቺ እስከ አውሮፓያኑ ጥር 31 ቀን 2020 ሊራዘም በሚችልበት መርህ ላይ ስምምነት መድረሳቸው ተነግሯል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የዓለም አቀፉ ፓርላማ ለመቻቻል እና ለሰላም ምክር ቤት አባል ሆነች Tibebu Kebede Oct 29, 2019 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 17 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የአለም አቀፉ ፓርላማ ለመቻቻል እና ለሰላም ምክር ቤት አባል ሆነች። የዓለም አቀፉ ፓርላማ ለመቻቻል እና ለሰላም ምክር ቤት አራተኛ ጉባኤውን ዛሬ በአዲስ አበባ ያካሄደ ሲሆን፥ ኢትዮጵያም አባል በመሆን በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት…