ዓለምአቀፋዊ ዜና ግብጽ በአፍሪካ የመጀመሪያ የሆነ የምድር ውስጥ የባቡር ጣቢያ አስመረቀች Tibebu Kebede Oct 22, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ግብጽ በአፍሪካ እና በመካከለኛው ምስራቅ የመጀመሪያ የሆነ የምድር ውስጥ የባቡር ጣቢያ አስመረቀች፡፡ ፕሮጀክቱ ሀገሪቱ የባቡር ትራንስፖርት ዘርፍ ለማዘመን የያዘች እቅድ አንዱ አካል ነው ተብሏል፡፡ በትናንናው ዕለት በይፋ የተመረቀው ይህ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ በሰሜን ሶሪያ የነበሩ ወታደሮቿን ወደ ኢራቅ ማዛወሯ ተገለፀ Tibebu Kebede Oct 22, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አሜሪካ በሰሜን ሶሪያ ተሰማርተው የነበሩ ወታደሮቿን ወደ ኢራቅ ማዛወሯ ተገለ። የአሜሪካ ወታደራዊ ተሸካርካሪዎች የጢገርስ ወንዝን አቋርጠው በቱርክ አዋሳኝ ፊሽካሃቡር የኩርዶች ይዞታ መዲና ወደ ሆነችው የኢርቢል ከተማ ወደ ሚገኘው የጦር ሰፈር…
ቢዝነስ የኢትዮ ፈረንሳይ ቢዝነስ ፎረም በፈረንሳይ እየተካሄደ ነው Tibebu Kebede Oct 22, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮ ፈረንሳይ ቢዝነስ ፎረም በፈረንሳይ ፓሪስ እየተካሄደ ነው። የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በቢዝነስ ፎረሙ የመክፈቻ ስነ ስርዓት ላይ ተገኝተዋል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመክፈቻው ላይ ባደረጉት ንግግር…
የሀገር ውስጥ ዜና በመደመር ጽንሰ ሃሳብ ላይ ያተኮረው አዲስ ወግ አንድ ጉዳይ ውይይት መድረክ ተካሄደ Tibebu Kebede Oct 22, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመደመር ጽንሰ ሃሳብ ላይ ያተኮረው አዲስ ወግ አንድ ጉዳይ ውይይት መድረክ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ተካሄደ፡፡ በመድረኩ ላይም ምሁራን እና ሌሎች ተጋባዠ እንግዶች ተገኝተው ሀሳብ አስተያየት በመስጠት ውይይት እንደተደረገበት ከጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና “ሰላም መቶ በመቶ ያሸልማል” መርሃ ግብር ተካሄደ Tibebu Kebede Oct 21, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድን የኖቤል የሰላም ሽልማት አሸናፊነት አስመልክቶ “ሰላም መቶ በመቶ ያሸልማል” በሚል መርህ የተዘጋጀው መርሃ ግብር በሚሊኒየም አደራሽ በድምቀት ተካሄደ። በመርሃ ግብሩ ላይ የኢፌደሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎችን ለሚያገናኘው የአርጆ‐ጉደቱ‐ጅርማ‐ሶጌ መንገድ ግንባታ የመሰረተ ድንጋይ ተቀመጠ Tibebu Kebede Oct 21, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በምስራቅ ወለጋ ዞን በዲጋ ወረዳ የአርጆ ጉደቱ ጅርማ ሶጌ 46 ኪሎ ሜትር የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት መሰረተ ድንጋይ ተቀመጠ። የመሰረት ድንጋዩን የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ፣ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያን በ10 ዓመታት ውስጥ በአፍሪካ ታላላቅ ኢኮኖሚ ካላቸው ሀገራት ተርታ ለማሰለፍ የኢኮኖሚ ማሻሻያ ስራዎች ተጀምረዋል ‐ ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ Tibebu Kebede Oct 21, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያን በሚቀጥሉት 10 ዓመታት በአፍሪካ ታላላቅ ኢኮኖሚ ካላቸው ሀገራት መካከል አንዷ ማድረግን ዓላማ ያደረገ ሰፋፊ የኢኮኖሚ ማሻሻያ ስራን መንግስት መጀመሩን የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የብሪታኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን ህብረቱ የፍቺ ቀነ ገደቡን እንዲያራዝም ጠየቁ Tibebu Kebede Oct 21, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የብሪታኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን ሀገሪቱ ከአውሮፓ ህብረት ጋር በይፋ የምትለያይበትን ቀነ ገደብ ህብረቱ እንዲያራዝም ጠየቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለሀገራቸው ፓርላማ በፍችው ዙሪያ ያቀረቡት ሃሳብ ውድቅ መድረጉን ተከትሎ ነው ለህብረቱ በፃፉት…
የሀገር ውስጥ ዜና መደመር ያለፈውን መልካም ወረት ይዞ በመቀጠል፤ የትናንትናን ስህተት በማረም ነገን የተሻለ ለማድረግ ያልማል- ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ Tibebu Kebede Oct 21, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የተፃፈው “መደመር” መፅሃፍ ዛሬ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች በተከናወነ ስነ ስርዓት ተመረቀ። በአዲስ አበባ ሚሌኒየም አዳራሽ በተከናወነው የምረቃ ስነ ስርዓት ላይም የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር…
የሀገር ውስጥ ዜና በጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ የተፃፈው “መደመር” መፅሃፍ ምረቃ በተለያዩ የክልል ከተሞች ተካሂዷል Tibebu Kebede Oct 21, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የተፃፈው “መደመር” መፅሃፍ ምረቃ በተለያዩ የክልል ከተሞች ተካሂዷል። የመጽሃፉ ምርቃት ስነ ስረዓት በኦሮሚያ ክልል አዳማ፣ ጅማ፣ በምስራቅ ወለጋ ዞን ደረጃ ነቀምቴ ከተማዎች እና በሌሎች ከተሞች ነው…