Fana: At a Speed of Life!

ቅዱስ ሲኖዶሱ የተለያየ አመለካካት ያላቸው አካላት ልዩነታቸውን በሰከነ መንገድ እንዲፈቱ አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተለያየ አመለካካት ያላቸው አካላት የሀገሪቱ ሰላምና አንድነት ማዕከል ባደረገ መልኩ ልዩነታቸውን በሰለጠነና በሰከነ መንገድ በውይይት እንዲፈቱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ አሳሰበ። ሲኖዶሱ በሀገራዊ ወቅታዊ ጉዳዮች…

ለአትሌቲክስ ቡድኑ ሽልማት እና እውቅና ተሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 10 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኳታር ዶሃ ለተሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን ልዑካን የሽልማትና የምስጋና መርሃ ግብር ተካሄደ። ቡድኑ በውድድሩ 8 ሜዳሊያዎችን በማምጣት ከዓለም 8ኛ ከአፍሪካ ደግሞ 5ኛ ደረጃን በመያዝ አጣነቅል። ምሽቱንም በኤሊያና ሆቴል…

ግብጽ በአፍሪካ የመጀመሪያ የሆነ የምድር ውስጥ የባቡር ጣቢያ አስመረቀች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ግብጽ በአፍሪካ እና በመካከለኛው ምስራቅ የመጀመሪያ የሆነ የምድር ውስጥ የባቡር ጣቢያ አስመረቀች፡፡ ፕሮጀክቱ  ሀገሪቱ የባቡር ትራንስፖርት ዘርፍ ለማዘመን የያዘች እቅድ አንዱ አካል ነው ተብሏል፡፡ በትናንናው ዕለት በይፋ የተመረቀው ይህ…

አሜሪካ በሰሜን ሶሪያ የነበሩ ወታደሮቿን ወደ ኢራቅ ማዛወሯ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አሜሪካ በሰሜን ሶሪያ ተሰማርተው የነበሩ ወታደሮቿን ወደ ኢራቅ ማዛወሯ ተገለ። የአሜሪካ ወታደራዊ ተሸካርካሪዎች የጢገርስ ወንዝን አቋርጠው በቱርክ አዋሳኝ ፊሽካሃቡር የኩርዶች ይዞታ መዲና ወደ ሆነችው የኢርቢል ከተማ ወደ ሚገኘው የጦር ሰፈር…

የኢትዮ ፈረንሳይ ቢዝነስ ፎረም በፈረንሳይ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮ ፈረንሳይ ቢዝነስ ፎረም በፈረንሳይ ፓሪስ እየተካሄደ ነው። የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በቢዝነስ ፎረሙ የመክፈቻ ስነ ስርዓት ላይ ተገኝተዋል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመክፈቻው ላይ ባደረጉት ንግግር…

በመደመር ጽንሰ ሃሳብ ላይ ያተኮረው አዲስ ወግ አንድ ጉዳይ ውይይት መድረክ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመደመር ጽንሰ ሃሳብ ላይ ያተኮረው አዲስ ወግ አንድ ጉዳይ ውይይት መድረክ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ተካሄደ፡፡ በመድረኩ ላይም ምሁራን እና ሌሎች ተጋባዠ እንግዶች ተገኝተው ሀሳብ አስተያየት በመስጠት ውይይት እንደተደረገበት ከጠቅላይ…

“ሰላም መቶ በመቶ ያሸልማል” መርሃ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድን የኖቤል የሰላም ሽልማት አሸናፊነት አስመልክቶ “ሰላም መቶ በመቶ ያሸልማል” በሚል መርህ የተዘጋጀው መርሃ ግብር በሚሊኒየም አደራሽ በድምቀት ተካሄደ። በመርሃ ግብሩ ላይ የኢፌደሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ…