የሀገር ውስጥ ዜና በመደመር ጽንሰ ሃሳብ ላይ ያተኮረው አዲስ ወግ አንድ ጉዳይ ውይይት መድረክ ተካሄደ Tibebu Kebede Oct 22, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመደመር ጽንሰ ሃሳብ ላይ ያተኮረው አዲስ ወግ አንድ ጉዳይ ውይይት መድረክ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ተካሄደ፡፡ በመድረኩ ላይም ምሁራን እና ሌሎች ተጋባዠ እንግዶች ተገኝተው ሀሳብ አስተያየት በመስጠት ውይይት እንደተደረገበት ከጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና “ሰላም መቶ በመቶ ያሸልማል” መርሃ ግብር ተካሄደ Tibebu Kebede Oct 21, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድን የኖቤል የሰላም ሽልማት አሸናፊነት አስመልክቶ “ሰላም መቶ በመቶ ያሸልማል” በሚል መርህ የተዘጋጀው መርሃ ግብር በሚሊኒየም አደራሽ በድምቀት ተካሄደ። በመርሃ ግብሩ ላይ የኢፌደሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎችን ለሚያገናኘው የአርጆ‐ጉደቱ‐ጅርማ‐ሶጌ መንገድ ግንባታ የመሰረተ ድንጋይ ተቀመጠ Tibebu Kebede Oct 21, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በምስራቅ ወለጋ ዞን በዲጋ ወረዳ የአርጆ ጉደቱ ጅርማ ሶጌ 46 ኪሎ ሜትር የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት መሰረተ ድንጋይ ተቀመጠ። የመሰረት ድንጋዩን የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ፣ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያን በ10 ዓመታት ውስጥ በአፍሪካ ታላላቅ ኢኮኖሚ ካላቸው ሀገራት ተርታ ለማሰለፍ የኢኮኖሚ ማሻሻያ ስራዎች ተጀምረዋል ‐ ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ Tibebu Kebede Oct 21, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያን በሚቀጥሉት 10 ዓመታት በአፍሪካ ታላላቅ ኢኮኖሚ ካላቸው ሀገራት መካከል አንዷ ማድረግን ዓላማ ያደረገ ሰፋፊ የኢኮኖሚ ማሻሻያ ስራን መንግስት መጀመሩን የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የብሪታኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን ህብረቱ የፍቺ ቀነ ገደቡን እንዲያራዝም ጠየቁ Tibebu Kebede Oct 21, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የብሪታኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን ሀገሪቱ ከአውሮፓ ህብረት ጋር በይፋ የምትለያይበትን ቀነ ገደብ ህብረቱ እንዲያራዝም ጠየቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለሀገራቸው ፓርላማ በፍችው ዙሪያ ያቀረቡት ሃሳብ ውድቅ መድረጉን ተከትሎ ነው ለህብረቱ በፃፉት…
የሀገር ውስጥ ዜና መደመር ያለፈውን መልካም ወረት ይዞ በመቀጠል፤ የትናንትናን ስህተት በማረም ነገን የተሻለ ለማድረግ ያልማል- ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ Tibebu Kebede Oct 21, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የተፃፈው “መደመር” መፅሃፍ ዛሬ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች በተከናወነ ስነ ስርዓት ተመረቀ። በአዲስ አበባ ሚሌኒየም አዳራሽ በተከናወነው የምረቃ ስነ ስርዓት ላይም የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር…
የሀገር ውስጥ ዜና በጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ የተፃፈው “መደመር” መፅሃፍ ምረቃ በተለያዩ የክልል ከተሞች ተካሂዷል Tibebu Kebede Oct 21, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የተፃፈው “መደመር” መፅሃፍ ምረቃ በተለያዩ የክልል ከተሞች ተካሂዷል። የመጽሃፉ ምርቃት ስነ ስረዓት በኦሮሚያ ክልል አዳማ፣ ጅማ፣ በምስራቅ ወለጋ ዞን ደረጃ ነቀምቴ ከተማዎች እና በሌሎች ከተሞች ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና የጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ “መደመር” መፅሃፍ ምረቃ በሚሌኒየም አዳራሽ ተካሂዷል Tibebu Kebede Oct 21, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የተፃፈው “መደመር” መፅሃፍ ምረቃ በሚሌኒየም አዳራሽ ተካሂዷል። በምረቃው ላይም የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባን ጨምሮ ከፍተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ ኢትዮጵያ ለሊቢያ ሰላም ድጋፍ እንደምታደርግ ገለፁ Tibebu Kebede Oct 18, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከሊቢያ ከፍተኛ ምክር ቤት ሊቀ-መንበር ካሊድ አል-ሚሽሪ እና ከልዑካን ቡድናቸው ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በውይይቱ ወቅት ኢትዮጵያ ለሊቢያ በዓለም አቀፍ እንዲሁም ክልላዊ ተቋማት አማካኝነት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስቴሩ ከግንዛቤ ማስጨበጥ ጎን ለጎን የህግ የበላይነትን የማስከበር ስራ እየሰራ መሆኑን ገለጸ Tibebu Kebede Oct 18, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር ከግንዛቤ ማስጨበጥ ጎን ለጎን የህግ የበላይነትን የማስከበር ስራ እየሰራ መሆኑን ገለጸ፡ የገቢዎች ሚኒስትር ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በበጀት አመቱ የመጀመሪያው ሩብ ዓመት አፈፃፀም ዙሪያ በዛሬው እለት ለጋዜጠኞች መግለጫ ሰጥተዋል፡፡…