Fana: At a Speed of Life!

አቶ ገዱ ከአየርላንድ የውጭ ጉዳይና ንግድ ሚኒስትር ጋር የስልክ ውይይት አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 5 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከአየርላንድ የውጭና ንግድ ሚኒስትር ሳይመን ኮቪኒይ ጋር በስልክ ተወያይተዋል። ሚኒስትሮቹ የሁለቱን ሃገራት ሁሉን አቀፍ ግንኙነት ይበልጥ ለማጠናከርና የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት…

አይነ ስውር ተማሪዎች ትምህርታቸውን በተሻለ ሁኔታ መከታተል እንዲችሉ የሚያግዝ የድጋፍ ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 5 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) አይነ ስውር ተማሪዎች ዘመናዊ ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም ትምህርታቸውን በተሻለ ሁኔታ መከታተል እንዲችሉ የሚያግዝ የድጋፍ ስምምነት ተፈረመ። የድጋፍ ስምምነቱ በተስማሚ ቴክኖሎጂ ማዕከል ለአይነ ስውራን እና በትምህርት ሚኒስቴር መካከል ተፈርሟል።…

በዘንድሮው የምርት ዘመን ሳይታረስ ጾም የሚያድር መሬት አይኖርም – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 5 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘንድሮው የምርት ዘመን የማንም ቦታ ቢሆን ሳይታረስ ጾም የሚያድር መሬት እንደማይኖር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ። ኮቪድ19 በምግብ ዋስትና ላይ ያለው ተፅዕኖ እና የአንበጣ መንጋ ወረርሽኝ ሊያስከትል በሚችለው ጉዳት ላይ ውይይት…

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአምስት ቀናት ውስጥ ከ43 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዛቸውን የገቢዎች ሚኒስትር አቶ ላቀ አያሌው አስታወቁ። ከግንቦት 1 እስከ 5 የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ፣ ዶላር ፣ የህብረተሰቡን ሠላም የሚያናጉ ጥይቶችና…

በአማራ እና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች ከቀያቸው ተፈናቅለው የነበሩ 853 የህብረተሰብ ክፍሎች ወደ ቀያቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ እና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች ተፈጥሮ በነበረው ችግር ምክንያት በጓንጓ ወረዳ ራንች መጠለያ ካምፕ ተጠልለው የነበሩ ተፈናቃዮች ወደ ነበሩበት ወደ ማንዱራ ወረዳ ተመልሰዋል።   ከቀያቸው ተፈናቅለው የነበሩ…

በወላይታ ሶዶ የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ላብራቶሪ ስራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደቡብ ክልል ህብረተሰብ ጤና ተቋም ሁለተኛው የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ላብራቶሪ በወላይታ ሶዶ ስራ ጀመረ፡፡ የላብራቶሪ ምርመራ በቅርቡ በሀዋሳ ከተማ አገልግሎት መስጠት የተጀመረ ሲሆን አገልግሎቱን ይበልጥ ተደራሽ ለማድረግና በማፋጠን በአንድ ጊዜ…

በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ ሁለት ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ ሁለት ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስተር አስታወቀ። በ24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገው 2 ሺህ 650 የላብራቶሪ ምርመራ ሁለት ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው ነው የጤና ሚኒስቴር እና…

ፈረንሳይ ለኢትዮጵያ የ40 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ ልታደርግ ነው

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 5 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ፈረንሳይ ለኢትዮጵያ የ40 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ ልታደርግ ነው። የኢፌዴሪ የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ እና በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር ፍሪዴሪክ ቦንቴምስ ድጋፉን ይፋ አድርገዋል። ድጋፉ ኢትዮጵያ ኮቪድ19ኝን ለመከላከል…

የቀድሞው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እና የቅዱስ ጊዮርጊስ ተጫዋች ተስፋዬ ኡርጌቾ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 5 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እና የቅዱስ ጊዮርጊስ ተጫዋች የነበረው ተስፋዬ ኡርጌቾ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ። ከሚኖርበት አሜሪካ ለዕረፍት ወደ ኢትዮጵያ መጥቶ የነበረው ተስፋዬ ባጋጠመው ድንገተኛ ህመም ህክምና ሲከታተል መቆየቱን…

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የረክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዕተ ጉባኤ ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የረክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዕተ ጉባኤ በዛሬው ዕለት ተከፈተ። በጉባኤው ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ…