አቶ ደስታ ሌዳሞ በሲዳማ ክልል የተከሰተው የመሬት መንሸራተት ባደረሰው ጉዳት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ደስታ ሌዳሞ በክልሉ ማዕከላዊ ሲዳማ ዞን ወንሾ ወረዳ የተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ በሰው ሕይወት ላይ ባደረሰው ጉዳት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ፡፡
በወረዳው ትናንት የጣለው ከባድ ዝናብ ባስከተለው የመሬት…