Fana: At a Speed of Life!

አገልግሎቱ በገዜ ጎፋ ወረዳ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች የ2 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ በተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች የ2 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል፡፡ የአገልግሎቱ ምክትል ጀነራል ዳይሬክተር ርስቱ ይርዳ በአደጋው ጉዳት የደረሰባቸውን…

ለህዳሴ ግድብ ግንባታ ከ1 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር በላይ ድጋፍ መሰብሰቡ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 በጀት ዓመት ለኢትዮጵያ ታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ከህብረተሰቡ ከ1 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር በላይ ድጋፍ መሰብሰቡን የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት አስታወቀ። የጽህፈት ቤቱ የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር…

የቀን ክፉ ሙሉ ቤተሰቦቼን አሳጥቶኝ እርቃኔን ቀረሁ – ሠላምነሽ አስራት

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ የመሬት መንሸራተት አደጋ በደረሰበት ቅጽበት ቤተሰቦቿን በሙሉ ያጣችው ሠላምነሽ አስራት የኢትዮጵያውያንን እገዛ ትፈልጋለች። ሠላምነሽ ኑሮዋ በሳውላ ከተማ ሲሆን ቤተሰቦቿ አሁን…

የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች ልዑክ በገዜ ጎፋ ወረዳ በደረሰው አደጋ የተጎዱ ወገኖችን አጽናና

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች ልዑክ በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ የመሬት መንሸራተት አደጋ በተከሰተበት ቦታ በመገኘት ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች 85 ቶን የሰብዓዊ ድጋፍ አስረክቧል። በተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች ፕሬዚዳንት ሼክ መሃመድ ቢን ዛይድ የተላከው…

በተከዜ ወንዝ በጀልባ ተሳፍረው ሲጓዙ የነበሩ 12 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዋግ ኸምራ ብሔረ-ሰብ አስተዳደር ከሰሃላ ሰዬምት ወረዳ ወደ ዝቋላ ወረዳ በተከዜ ወንዝ በጀልባ ሲጎዙ የነበሩ 12 ሰዎች በድንገተኛ የጎርፍ አደጋ ሕይወታቸው አልፏል፡፡ መነሻቸውን ሰሃላ ሰዬምት ወረዳ መሸሃ ከተማ እና ሰላዝጌ ቀበሌ አድርገው ወደ…

በይርጋጨፌ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ3 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጌዴኦ ዞን ይርጋጨፌ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሶስት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ አደጋው መነሻውን ሞያሌ ያደረገና የአፈር ማዳበሪያ የጫነ ከባድ ተሽከርካሪ ከሞተር ሳይክል ጋር በመጋጨቱ ነው የተከሰተው፡፡ የትራፊክ አደጋው በይርጋጨፌ ወረዳ…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የአጀንዳ ልየታ የምክክር መድረክ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ የባለድርሻ አካላት የአጀንዳ ልየታ መድረክና ለሀገራዊ ምክክሩ ጉባኤ ተወካዮች ምርጫ ከዛሬ ጀምሮ ለተከታታይ ሶስት ቀናት እንደሚከናወን ተገለፀ፡፡ በሂደቱ በክልሉ የሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች ወኪሎች፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ የመንግስት አስፈጻሚ…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለ2017 በጀት ዓመት ከ8 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር በላይ በጀት አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት ለክልሉ የ2017 በጀት ዓመት እቅድ ማስፈጸሚያ የሚሆን ከ8 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር በላይ በጀት አጽድቋል፡፡ የክልሉ ምክር ቤት ባካሄደው ጉባዔ ለ2017 በጀት ዓመት 8 ቢሊየን 974 ሚሊየን 531 ሺህ 586 ብር…

ከ40 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የሥራ ዕድል መፍጠር የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ከ40 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የሥራ ዕድል መፍጠር የሚያስችል ስምምነት ከኢትዮጵያ ስታስቲክስ አገልግሎት ጋር ተፈራርሟል፡፡ ስምምነቱ በቀጣዩ ዓመት የኢትዮጵያ ስታስቲክስ አገልግሎት በመላ ሀገሪቱ በሚያካሄደው የግብርና…