የሀገር ውስጥ ዜና የኬንያ ፕሬዚዳንት በመሬት መንሸራተት ሕይወታቸውን ላጡ ወገኖች የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ Mikias Ayele Jul 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬንያ ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በተከሰተ የመሬት መንሸራተት አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ ሰዎች የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ባስተላለፉት ሐዘን መግለጫ መልዕክት÷…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮይሻ ጊቤ 4 የኃይል ማመንጫ ግድብ ትርጉም ያለው እድገት አሳይቷል- ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) Mikias Ayele Jul 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮይሻ ጊቤ 4 የኃይል ማመንጫ ግድብ ከስድስት ወራት በፊት ከነበረው ግምገማችን በኋላ ትርጉም ያለው እድገት አሳይቷል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ ለ14ኛ ጊዜ በፕሮጀክቱ ሥፍራ ተገኝተው የሥራ…
የዜና ቪዲዮዎች የትርክት ዕዳና በረከት – ዳንኤል ክብረት (ክፍል -1) Amare Asrat Jul 27, 2024 0 https://www.youtube.com/watch?v=_VlSXX8dU4U
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሙስጠፌ መሐመድ እና ሰማ ጥሩነህ (ዶ/ር) በጅግጅጋ አረንጓዴ ዐሻራቸውን አኖሩ Mikias Ayele Jul 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ እና የብልጽግና ፓርቲ የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ ሰማ ጥሩነህ (ዶ/ር) በጅግጅጋ ከተማ አረንጓዴ ዐሻራቸውን አኑረዋል፡፡ ችግኝ ተከላው የተከናወነው በጅግጅጋ ከተማ ፐብሊክ ሰርቪስና ሥራ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የቻይና ፕሬዚዳንት በመሬት መንሸራተት ሕይወታቸውን ላጡ ወገኖች የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ Mikias Ayele Jul 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ሰሞኑን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ ሰዎች የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንት ሺ ለፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ ዘውዴ…
የሀገር ውስጥ ዜና እስከ አሁን የ232 ወገኖች ሕይወት አልፏል- ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን Mikias Ayele Jul 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሞኑን በጎፋ ዞን በተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ እስከ አሁን የ232 ወገኖች ሕይወት ማለፉን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ አረጋገጡ፡፡ እንዲሁም 10 ሰዎች በተደረገላቸው ሕክምና መትረፋቸውን እና ከ500 በላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፋር ክልል በበጀት ዓመቱ የተሻለ አፈጻጸም መመዝገቡ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Jul 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በተለያዩ የልማት ዘርፎች የተሻለ አፈጻጸም መመዝገቡን ርዕሰ መሥተዳድር አወል አርባ ገለጹ፡፡ የክልሉ ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 3ኛ የሥራ ዘመን፣ 6ኛ መደበኛ ጉባዔውን በሠመራ ከተማ እያካሄደ ነው። ክልሉ…
ፋና ስብስብ በሰሞኑ የመሬት መንሸራተት አደጋ ወላጆቹን ያጣው የ3 ወር ሕጻን ዮሐንስ ደርበው Jul 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሰሞኑ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ የተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ የበርካታ ወገኖችን ሕይወት ቀጥፏል፤ ወላጅን ከልጅ ለይቷል፡፡ ብዙዎችንም አፈናቅሏል፡፡ ገና ስም እንኳን ያልወጣለት፣ ጡት ጠግቦ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ለብልጽግናና ብዝኃነት አደረጃጀት አባላት አዲስ አበባ ገቡ Mikias Ayele Jul 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ለብልጽግናና ብዝኃነት አደረጃጀት አባላት አዲስ አበባ ገቡ። ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱም የመከላከያና የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት ተወካዮች አቀባበል አድርገውላቸዋል። በውጭ ያሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና 1 ሺህ 51 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Mikias Ayele Jul 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 51 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ለተመላሽ ዜጎችም ተገቢውን ድጋፍ በማድረግ ከቤተሰብ ጋር የመቀላቀል ሥራ እየተከናወነ መሆኑን ነው…